@hereyakos: #CapCut

ዲያቆን ሕርያቆስ ዓለሙ  (ሠዓሊ) 🎨 🖌️
ዲያቆን ሕርያቆስ ዓለሙ (ሠዓሊ) 🎨 🖌️
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 30 January 2026 09:34:11 GMT
127639
20188
277
1567

Music

Download

Comments

01tesfa_
ድንግል ሆይ ከስርሽ አልጥፋ :
ወንድሜ ዲ/ን ሕርያቆስ የነፍሴንና የስጋየን በሐሴት የምትሞላበትን ሰላሜንንንንንን የማገኝበትን የዋሁን የቅዱስ ዑራኤልን ደጅ ስላሰየህኝ ብመለከተው የማልጠግበው ስለሆነ ነፍሴ ደስ ይላታል አንተንም ቅዱስዑራኤል በሄድክበት ይከተልህ ቅዱስ ዑራኤል ሆይ ለዕዝራ ሱቱኤል የእውቀትን ፅዋ እንዳጠጣህው የእኛንም የደነደነውን አልመለስ ያለውን ልባችንን እንዲመለስ የዋህነት ፅዋን አጠጣን ።
2026-01-30 09:50:34
63
tobiya19
genet 3 6 9 ⛪🇪🇹 :
ብርሀናዊ መልአክ ቅዱስ ኡራኤል ይጠብቅህ
2026-01-30 10:54:00
30
birhanuamare30
birhanuamare :
ማነው እንደኔ እሒን ድምፅ ሲሰማ ውስጡ ሰላም እሚሰመውውው።
2026-01-30 16:51:10
17
emu_yab21
emu-yab :
wey besmeab botaw selamu nafekegn🥰🥰🥰
2026-03-05 20:18:42
1
hirut5635
Hirut :
ቅዱስ ዑራኤል ይጠብቅህ🙏🙏🙏ወንድሜ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-03-31 21:32:19
1
1123beti
ቤቲ ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ✝️⛪🙏🏻 :
:ኡራኤልዬ አባቴ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-30 09:47:26
8
stehay.asefa
yemikael ljj :
ቅዱስ ኡራኤል አባቴ ደጅህ ናፈቀኝ እንኳን አደረሳችሁ በአለ ሲመቱ ለቅዱስ ኡራኤል ጥር ፳፪ 🥰🥰🥰🥰
2026-01-30 11:44:44
4
user1830090825524
Ab ham :
በጣም እጅግ በጣም ደስ የሚል የኪነ ጥበብ ዝማሬ
2026-01-30 12:24:36
2
zenebowork
zenebowork :
አይይይ ወልድያ ናፈቀኝ🥰🥰👏👏
2026-01-30 14:28:50
2
queenkal292115
nigist21(Queenkal🎀✨ :
ቅዱስ ኡራኤል አባቴ😢👏👏👏 ዐይኑ ዘርግብ ልብሱ ዘ መብረቅ ዑራኤል ሐመልማለ ወርቅ 👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰
2026-01-30 12:18:18
2
user549566950
@dagm :
2026-01-30 15:13:32
2
afomia651
afomia :
ወዴት አካባቢ ነዉ ያለዉ እ🥺
2026-01-31 13:11:43
1
mekdiwoloyewa
Mekdi :
እንኳን አደረሰን የአመት ሰው ይበለን🥰🥰
2026-01-30 13:45:47
2
muler.muler65
Muler,, Muler :
ወልድያየ ደስ የሚል ቦታ ለይ ነው ያለው ቅዱስ ኡራኤል
2026-01-30 20:07:42
1
yehualawuworku
የአዳም ልጅ 27 & 21 & 19❤ :
ቅዱሥ ኡራኤል አባቴ አንተጠብቀኝ አሜን አሜን አሜንንንንን
2026-01-30 16:47:42
1
bekariskassa7
🕊💒➋➊ፊልድልፍያ🙏🕊 :
ዲቆን የወይንዬ ቅድስት ሥላሴ ቪዲዮ ተለቆል ወይ ❓❓❓🙏🙏❤
2026-01-31 20:15:14
0
mekedi23
ዘማሪት መቅደስ ማርዬ :
ወልዲያ ኡራኤል
2026-01-30 11:24:27
2
yeab895
ⓨⓔⓐⓑ :
2026-03-01 09:02:35
1
bezabehtigabie
Smith 27 :
አይይይ ወልድያ ናፈቀኝ
2026-01-30 13:36:23
1
betelhemmolla755
Bete Molla :
እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን
2026-01-30 12:25:42
1
wendu_gizate
አዊ ጄራ ቤር ዜንጋ :
✝️አባቴ ዑራኤል ልጅህ ደጅህን ትናፍቃለች 🥺❤
2026-01-31 05:36:07
4
semany39
semany39 :
አምዬን🙏🙏🙏🙏🙏
2026-01-30 11:11:25
1
meseretbelay
mesi,,,,21 :
ኡራኤል አባቴ ደጅህ እዴት እደናፈቀኝ
2026-01-30 10:42:38
3
gebeyehu01
Black diamond :
ውይይ ይህንን ቦታ ስመለከት ከየት እንደመጣ የማላቀው ሃሴት ሰውነቴን የመላዋል እግዚአብሔር ይመስገን
2026-01-30 10:49:44
1
na22taosag3
na-taos :
የምወደው መልአክ 🥰🥰የምጠላው የለም 😳 ግን ስሙ ሲጠራ ድንግጥ ነው የምለው!
2026-01-31 07:13:57
1
To see more videos from user @hereyakos, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About