@90musiclyrics1: #alone #mood #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fypシ゚viral #alemayehuhirpo ( ያስብሻል) ያስብሻል ልቤ ያስብሻል ልቤ ያስብሻል ልቤ ያስብሻል ልቤ ውሎ ማደሩ ታከተው አልቻለም ፍጹም ለመተው ያስብሻል ያስብሻል ልቤ ያስብሻል ልቤ ያስብሻል ልቤ ያስብሻል ልቤ ውሎ ማደሩ ታከተው አልቻለም ፍጹም ለመተው ያስብሻል ብቻዬን.. ከቤቴ ቁጭ ብዬ ብቻዬን.. ባስታወስኩሽ ቁጥር ብቻዬን.. ባስታወስኩሽ ቁጥር ብቻዬን... አንቺ የሌለሽበት ብቻዬን... ስትጠበኝ ምድር ብቻዬን... ስትጠበኝ ምድር ብቻዬን ናፍቆት ስንቄን ይዤ ብቻዬን ባሳብ እየዋኘው ብቻዬን ባሳብ እየዋኘው ብቻዬን በትዝታ ባህር ብቻዬን ሰምጬልሻለሁ ብቻዬን ሰምጬልሻለሁ ዛሬ ነው አጫወቺኝ ባይሆን ተስፋ ስጪኝ ልብሽ ይሁን ከኔ ናፍቆት ሰቀቀኔ ዛሬ ነው አጫወቺኝ ባይሆን ተስፋ ስጪኝ ልብሽ ይሁን ከኔ ናፍቆት ሰቀቀኔ እድለኛ ነሽ አንቺ እድለኛ እድለኛ ነሽ አንቺ እድለኛ

🎧Jr🎧🇪🇹 lyrics
🎧Jr🎧🇪🇹 lyrics
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 30 January 2026 19:02:09 GMT
8106
205
4
149

Music

Download

Comments

user1793822466353
Messi@Akililu :
🥰🥰🥰🥰
2026-04-25 10:38:27
2
ina.gete0
Ina Gete :
🥰🥰🥰
2026-01-30 21:24:56
2
haymanot7546
haymanot :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-08 08:44:18
0
user696656222755
ያልተፈታ ህልም❤❤ :
😁
2026-09-10 18:13:49
0
To see more videos from user @90musiclyrics1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About