@so.nazd: #Ethiopia #tigray #amara

nazdread
nazdread
Open In TikTok:
Region: CH
Saturday 31 January 2026 00:47:54 GMT
1435294
68797
2458
11367

Music

Download

Comments

yibeltalbelachew
Yibeltal Belachew :
የኦሮሞ ህዝብስ ለአማራ ጠላቱ ነው
2026-01-31 07:28:07
115
selamalemu36
እናቴ ሂወቴ ናት :
እኔ አማራ ነኝ ትግሬዎችን በጣም ነዉ የምወዳቸዉ
2026-01-31 10:41:55
992
haben.kingkingking
Haben king :
በትግራይ በኩል እንወዳቹዋለን😇😇
2026-01-31 12:48:16
784
haftomge52
Haftush(ነዊሕ እዩጠመተይ) :
በጣም ነው የተመቸኝ እኔ ትግረ ነኝ ግን ሰውየ ላይክ ኣርጉት💯💯💯💯
2026-01-31 08:45:19
608
adigrat81
adigrat :
አወ ፓለቲካ ነው ያጣላን ወላሂ ያለ አማራ እና ያለ ትግራዋይ ኢትዮጵያስ ማን አላት
2026-01-31 16:41:37
390
user7352348880163
ኣማኒኤል ወዲ ሸራሮ :
የሚፈቅድ ከለ ማ ትግራይ እንጨብጣለን ያለ ማን ነበር
2026-01-31 20:00:51
20
algihagos
ትግራወይቲ 💛❤️💪🙏 :
እውነት ኣሁን መንቃት ኣለብን ምንም ኣናገኝም ከጦርነት እናሱ ለወንበር ብሎው ሚስኪን ህዝብ ኣንገብርም we are one now
2026-01-31 08:46:31
205
majedjunta
Majed Junta :
ትክክል ሰላም ለትግራይና አማራ ህዝብ
2026-01-31 17:41:06
204
ltnsteklea
Tiwres@AdoGY :
ትክክል እኛ የትግራህ ህዝብ አማራ ወንድማችን ነዉ
2026-01-31 11:25:38
114
askewrt
ስቅታ ጥበብ እዩ :
እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ የአማራ ህዝብ የዋህ ነው ሰው አክባሬ በጣም ምርጥ ህዝብ ነው😭 የትግራይ ህዝብም የዋህ ነው😭 ባለስልጣናት ግን ሲኦል ይግቡ ማርያምን
2026-02-01 10:21:52
92
zedomensfashion32
Zedo :
እሰይ ጀግና አስረዳ በግልፅ
2026-01-31 07:02:59
76
john.abrha2
john abrha :
ገና አሁን ገባቹ ሃቅ ነው
2026-01-31 06:47:10
60
rods657
Rodas Queen🦋 :
ኡነት ነው
2026-01-31 15:38:26
88
chachimask1
chachimask1 :
ዘይግይቶም ቢሆን ስለገባችሁ እናመሰግናለን
2026-01-31 14:15:20
44
mebratulove799
⚔️@mebratu@ ⚔️✌️ :
በጣም የውነት የኛ ጠላታችን አሁን አብይ ነው ባንድነት ወድ .......መላክ ነው
2026-01-31 05:53:17
79
etbark4
etbark :
በክርስትናም አንድ ነን የማርያም ልጆች ነን
2026-01-31 10:10:36
65
user38772246701951
hemen :
እኔ ትግሪ ነኝ የአማራ ህዝብና ፋኖ እወዳሎህ ትክክል ወንድሜ
2026-02-03 18:27:36
27
efil515
𝚏𝚊𝚜𝚜𝚒𝚕 𝚃 𝙶𝚘𝚘𝚗𝚎𝚛 :
ጀግና ሀገር ወዳድ
2026-02-02 18:11:31
21
abigi405
Abigi :
አገላለፅ ትችላለህ ወንድም🙏
2026-01-31 08:10:31
23
user9653072001018
ሎምስ ጉድ :
አረ ምን አይነት ጀግና ነው
2026-01-31 06:43:42
36
bliziarya
blaizary :
ትክክል ነው ያልከው ወንድሜ እንዳንተ ያለ ያብዛው👍
2026-01-31 10:17:03
35
mikik300
mikik300 :
ይሄንን ቀን ነበር የምጠብቀው ተመስገን አሁን ህዝቡ አየነቃ ነው ፖለቲከኞች ስልጣናቸው ላይ ለመቆየት ሲሉ ቀድመው እኛን ጥላቻ ያስተምሩናል እኛ ግን የሚያስፈልገን አንድነት እና ፍቅር ብቻ ነው እወዳቺሁዋለሁ የአትዮጵያ ህዝብ ሁሉም 🇪🇹🙏🏽
2026-01-31 09:49:26
34
sami.getu.raya
Sami (ጃውሳው)🇨🇬🇨🇬🇨🇬 :
ሀቁ ይሄ ነው መሪዬዎቼ ያሉኝን ምንም ይሁን ምንም አብሬ እሰራለሁ ።
2026-02-01 04:19:38
10
surraa4301
Sura Beyene@ 430 :
amara
2026-01-31 01:44:44
58
hlina12880186116185
ህሊና 💊🦋🚣🏿‍♀️✈️ :
yes🥰🥰🥰
2026-01-31 09:18:17
7
To see more videos from user @so.nazd, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About