@milkyastkt: እንደ አገሩ /2#mofercoffee #birthplaceofcoffe @Mofer coffee 🇨🇦 Canada @Mofercoffee🇺🇸 U.S.A

M I L K Y A S ☕️
M I L K Y A S ☕️
Open In TikTok:
Region: CA
Saturday 31 January 2026 16:12:57 GMT
205206
15132
560
1505

Music

Download

Comments

semirat1976
Etagegn Samuel :
ዘፈኑ የራሱ ነው በጣም ደስ ይላሉ ዮቱዮብ ላይ የሉም ምን ብለን ሰርች እናድርግ
2026-02-01 20:46:57
52
s188490
ግራ አጋቢው :
በታምኑም ባታምኑም ሰለነፍሰ ብላችሁ የዚንህ ልጅ ጉብዝና ንገሩት 💓💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓🙏🙏🙏🙏🙏
2026-02-16 20:12:13
42
a237604
A :
ይሳካልህ ይከናወንልህ ሥራህ ይደግ ይመንደግ ረጅም ዕድሜ ከጤና ከሰላም ከበረከት ጋር ሁሉን የሚችል አምላክ ይስጥህ።
2026-02-25 23:49:33
4
hannah.winner4
Coffee women 👸☕️🎼📚🏋🏻‍♀️🏆 :
❤❤❤ I think she is coffee or 🇪🇹 Ethiopia
2026-01-31 16:32:33
13
benjy6477
Benjy647 :
Exactly endagere new yemwedwate negruate 😎
2026-03-30 09:08:01
0
blen052
blen ብሌን$$$ :
ጧት ስራ ገቢ ነኘ ግን እዚህ ቤት በትዝታ ነጋ
2026-04-04 01:07:39
0
user3905987614031
ማን እንዳገር :
ሚልኪያስ ሚልኪያስ ይላሉ ሚልኪያስ የተጠማው ልቤን በሙዚቃ ሚያርስ
2026-04-08 20:34:28
0
zelishtalk62
Zelishtalk62 :
Could you please specify the location of your cafe in Canada? If it is situated in Edmonton, I would be pleased to visit in the near future.
2026-02-02 13:22:47
2
rominzo3241
Romina :
እኔ ሙዚቃ አዳማጭ አይደለሁም ግን ባጋጣሚ ነው የሰማሁት ስራህና እና እርጋታህ ይገርማል ፎሎ አደረግኩህ
2026-03-28 12:15:21
0
sarasol42
Sara Sol :
እህህህህህ እም 💔 የፍቅር ስሜቱ በዘፈን እዚህ ጋር ቦታዉን አገኘ
2026-03-15 00:49:08
0
user933017939
Corwin Williams :
ሰማይ ላይ ያሉት ኮኮቦች በመኝታዬ መስኮት እያየሁ ሙዚቃውን እያዳመጥኩ ሳላስበው እንባዬ ከአይኖቼ ጐን ፈሰሰ፤ የምትለቃቸው music I love it👍🏽
2026-02-20 20:26:14
16
tsegent_g
@tsegent_g :
ዘፈኖቹ ምርጫህ ደስ ይላል ካተ ጋር ይሄዳል
2026-03-30 07:11:22
0
mamuye1488
G k official :
pls music title
2026-03-01 19:03:41
3
tshay634
Tshay :
ሞታነው ወይስ በህይወት አለች ካለችስ ለምን ጨከነች መልስ ብትሰጥህ
2026-04-03 08:06:03
0
edulove86
EDU እውነት፥🌴 family :
የኔ ሱስ
2026-06-20 14:28:54
0
asterbenti3
asterbenti3 :
አይ ሞፈር ካፌ በእናንተ ሙቂቃና ሲቀዳ በምናየው ብና ማበዳችን ነው ዘንድሮ እንዴት እንደገባሁ አላወኩትም
2026-03-26 20:53:02
0
temu5909
Pro temu5909 :
ሚኪዬ እንዳንተ ያለ ጠንካራ ሴት ሔዊሻ በኢትዮጵያ አንተ ደግሞ በካናዳ እንኳንም ቤተሰባቹ ሆንኩ ብዙ ተምሪያለው ከናንተ 🔥🔥
2026-01-31 22:06:43
6
rodaszablon
Rodi_belay :
2026-02-01 10:33:28
5
astu1230
astu1230 :
እረ የት ነች ሚኪ አተን ጥላ የሄደች ሴት ካለች ያማታል ማለት ነው ፀበል ያስፈልጋታል
2026-03-20 17:36:05
0
hearts2122
Don’t give up! :
ገራሚ ጠንካራ ሰው ለብዙዎች አርያ ሊሆን የሚችል ነው ብዬ አስባለሁ በጥበቡም አለ በሌላ መልኩ እራሱንም ለማሻሻል በመታተሩም::እኔ እንደውም በሱፍ ሽክ ብሎ በዘፈን ታጅቦ ሻይ ቡና ሲያቀርብ ምን ለማለት ፈልጎ ነው እል ነበር አሁን ግን ዘፈኑ የራሱ መሆኑን ስረዳ እና ባለቡዙ ተሰጥኦ መሆኑን ሳቅ ወደ አደናቆት ቀይሬዋለሁ በርታልን!!!
2026-03-22 02:11:06
0
dinbermamo
Mahelt34 :
አአዋጅ አአንተ ጅግና ወንድሚ በሰው አገር ጀግናነክ ዘፈኖችክ ደሰይላሉ ከየየትነውዘፈፈኑ
2026-03-19 11:07:02
0
.2112441
ወይኩን ፍቃደከ✝️✝️ :
❤❤❤❤❤
2026-03-21 17:18:08
0
kinfe483
Kingo :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-12 20:52:44
1
eritrawit123123
eritrawit123 :
🥰🥰🥰
2026-07-15 19:16:32
0
milkyastkt
M I L K Y A S ☕️ :
Part (2). @M I L K Y A S ☕️: ንገሩልኝ ዘመድ ንገሩልኝ ወገን እኔ በሷ ፍቅር እንዴት እንደምሆን እንደተዋለበት ጤናውን እንዳጣ በጠላ አስተናጋጅ በጥብጦ እንደጠጣ ያስለፈልፈኛል ጩህ ጩህ ያሰኘኛል የቀኑ ሳይበቃው ሌሊት ያስዞረኛል ጎርፉን እጠጣለሁ አፈር እቅማለሁ ጎርፉን እየጠጣሁ... ሃገሬን እላለሁ "ጨለጥኳት" እላለሁ... አፈሩን እየቃምኩ... ሃገሬን እላለሁ "በላኋት" እላለሁ... ፀጉሬን እነጫለሁ ልብሴን እቀዳለሁ እንዳይሆን እንዳይሆን እንዳይሆን ሆኛለሁ እናም ያች የኔ... የምጠብቃት ሴት የመጣች እንደሆን... መስከረምን አልፋ... ጥቅምትን ተሸግራ ህዳሩ ሲታጠን... ገላዬ ቆሽሾ አካላቴ ዝሎ ገጼ ተጎሳቅሎ ድንገት አልፋኝ ብትሄድ... ፍቅሬ ተዘንግቷት... ማንነቴ ጠፍቷት... እኔ ቃል ጨረስኩኝ ያችን ልጅ ንገሯት "እንዳገሩ ነበር የሚወድሽ" በሏት እንዳገሩ ነበር... የሚወድሽ በሏት...
2026-01-31 16:16:34
28
yaya_ze_ledeta.19
ያያ ዘ ልደታ ..ጎንደር :
Part 3 🤣🤣🤣
2026-01-31 17:02:15
11
hana.tekelemreyan
Hana. ማርያም 😘🌹💐❤️ :
ዘፈኖችህ በጣም ደስ ይላሉ, እና አንድ ቀን ያንተን ሽቶ ትልክልኛለህ 🥰🥰🥰🥰
2026-01-31 20:11:06
10
biruktawit627
biruktawit dejene :
የዚልጅ ዘፈኖች እንደመዝሙር ነው የማዳምጠው ደስ እያለኝ
2026-03-02 12:09:02
8
ethiotor
Peace loving :
I was there today
2026-03-19 23:41:37
7
user4123032350026n
Kiya Lalii :
በዝምታ ውስጥ ብዙ ቃላት
2026-02-25 11:23:40
5
azebselemon5
Azeb Selemon :
አረ በሙዚቃዋችክ አሳበድከኝ ሙዚቀኛው ማነው
2026-02-02 22:04:15
5
curata7
DAGMAWIT 😍⏰🏆 :
Every time I listen to the song Rhythms and gitemm it touched and fire the node of my heart I know how it sink and feeling it deep in my bone cause me to drop tear continuously remind me my hero “ dad and sister who left this earth early “ . It goes like from child hood all the way my current life the blessing, the regret the up and down I wish I can be a children again to return everything again .to see my dad and sister 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 I am. Very amazed you creat the rhythm and high end classic brings high emotions produce tear from my eye 👁️👁️uncontrollably
2026-02-06 01:26:03
5
.pelanitewa
ሄዋን እንደዋዛ🧚‍♀️🧚‍♀️ :
እንደዚህ ሳቅልን ግን እሷን ቀናሁባት
2026-03-01 08:03:56
5
he24.com
Troy :
I was there today the coffee the environment, the aroma everything was perfect.
2026-01-31 22:57:41
4
susinaa21
እዛዉ ነኝ ሞት የሌላበት🥴🫣🫣 :
oh my god the music 😳😳😳😳😳
2026-01-31 21:22:53
3
eyusha47
eyusha :
🙏🙏🙏🙏 zefangun ngern ebakhe
2026-02-28 18:54:16
3
senibita
seni :
ልክእኔ መሰራት የምወደውን ሰራ ነውየምሰራው ታድለህ🙏🙏🙏🙏🙏መልካም ሰራ
2026-03-01 09:07:52
3
banjmen12ox
banjamen12ox :
wow የተረጋጋ ህይወት የተረጋጋ ስራ የተረጋጋ ሙዝቃ
2026-03-08 16:09:20
3
situw8
situw :
ኧረ ባካችሁ ከዚህ ዘፍኝ ጋር አስተዋዉቅኝ
2026-02-07 18:20:13
3
hayme.k6
Hayme K :
Where is this coffee shop at, wanna stop by
2026-01-31 23:33:33
2
user7819946718020
GETAHUN GECHO 7819946718020 :
እኔ ከልጅነቴ የማልመው ሕይወት ነበር ! ❤❤❤
2026-02-26 07:20:49
2
mariammicael3
mariammicael3 :
ታድለህ wow everything's perfect🥰🥰🥰🥰🥰
2026-02-23 15:06:46
2
janetwalden412
janetwalden412 :
ይመችኽ ጠንካራ ነኽ በራስ የምትተማመን❤️
2026-02-24 06:58:47
2
addisgrima
Hazel Girma :
were is this
2026-02-04 17:56:34
2
asnikonjo455
Asni ❤️ ሚሻ ❤️ :
አድናቂህ ነኝ 🙏🙏🙏🙏
2026-02-01 12:48:10
2
fethe100
fethe(ፍትህ) :
ዝም ብለህ ደስ ትለኛለህ 🙏
2026-02-01 14:07:54
2
user6953650330732
user6953650330732 :
እረ ዘፈኑ የማነው የቡና ቤቱ እና ይሄ ሰውዬ ደስ ሲሉ so beautiful
2026-03-07 23:09:33
2
yoyalove816
Yoni Menen :
ዋውውውው በቃ ምንምምም ማልውት አልቻልኩም እውነት ትችላለህ ጂሮአችንንነና ነፍሳችንን ነው እያከምክልን ያለኸው በርታ አቦ 🥰💖💖
2026-03-05 10:27:06
2
yealem5
yealem :
ከውስጧ ተቀምጠን ሀገር ጠፍፋችብን ፣ ብዙዎችን ሰዎችን ውሀ ወሰደብን ፣ ሰማኸኝ አንተ ሰው ፣ሴቲቱ ሄዳለች፣ ከአድማስ ወዲያ ማዶ፣መልኳን ለውጣለች።
2026-02-26 19:25:58
2
gmitech1
GMI REPAIR :
i promise i will come can you tell me the specific location pls
2026-02-26 21:17:22
2
nwbiat3472
ለኔ ሲላት :
ግን ለማነው
2026-03-03 12:11:50
2
azebtessema593
Azib :
,ምእን ልታዘዝይባላል የብናዋ ነው አይደል እውነት ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-31 18:33:28
2
eteneshmekonnen1
Etenesh :
🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️ትለያለህ
2026-04-29 14:27:47
2
which.is.which0
Which is Which :
Hope all is well with you brother,sorry to say that I see sorrow on your face may God bless you
2026-03-02 14:25:25
2
tfdethh
tfdethh :
የምወደው ሰው። እርጋታ,ሙዚቃ ,ፀጥታ
2026-02-06 19:14:15
1
helensolomon15
SHIKORINA( kemdlayey)🙈🙉🙊 :
🤩
2026-02-01 19:12:02
1
user6121658109780
የበሰለች ሸክላ :
ሠላም ወንድም እንኳን ለትንሳኤ ብርሀኑ አደርሰህ በሀሣብ ብታግዘኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-04-11 13:21:05
1
zelishtalk62
Zelishtalk62 :
Zare des alegne sew ale gena yechenanekal betam arif bet new and proper gentlemen cafe
2026-02-02 13:21:26
1
fifimoges6
FiFi💚💛❤🦅 :
እንደዚህ ም ይቻላል እኮ🥰🥺🥰
2026-03-15 15:15:58
1
emebet.tadele2
Emebet Tadele :
ok
2026-03-02 21:13:12
1
teklezgigebrendri
teklezgigebrendri :
የምታዘጋጀው የቡና ይዞታ በጣም ጥሩ ጣእም እንዳለው ያስታውቃል. ነገር ግን ከማኪያቶው በላይ የምትለቀው ለስለስ ያለ ዘፈኖች, ኡፍፍፍፍፍ መግለጫ የለኝም. እባክህ ሞፈር ኮፊ ወደፊትን በልዩ ወድጀው እንድቀር የምትለቃቸው ለስላሳ ሙዚቃዎችን እንዴት እንዳገኛቸው እባክህ ተባበረኝ. Thank u in advance.
2026-02-25 12:45:44
1
zakirzuzu0
melika :
ትመጣለቺ🥰🥰🥰
2026-03-02 08:02:49
1
To see more videos from user @milkyastkt, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About