Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@duongsinhmcnatural: Chuyên cung cấp dụng cụ spa #hcm #quận12_hcm #xh #trending
Dụng Cụ Spa Chuyên Nghiệp
Open In TikTok:
Region: VN
Sunday 01 February 2026 03:28:35 GMT
1639
18
1
4
Music
Download
No Watermark .mp4 (
13.22MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
13.22MB
)
Watermark .mp4 (
14.66MB
)
Music .mp3
Comments
MC Natural Shop :
Ib
2026-02-01 05:28:24
1
To see more videos from user @duongsinhmcnatural, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
رجعت 👋 | #neymar #barcelona #neymarjr #ney #foryou
Đi Bôg Tại Chỗ Mà Phải Dẹo Theo Nhạc Mí Chịu Nhoa Mấy Bà 🤣🤣 #huonghoangaerobic #theductainha #taptainha
My little stinkys 🧼 #fyp
በኢትዮጵያ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ የማይደፈርና የማይደገም አሻራ ያኖረችው ስመ-ጥር ድምጻዊት Aster Aweke ትላንት ያወጣችው "ገላ ገላ" የተሰኘውና የድሮ ስራዎቿን በድጋሚ ያካተተው አልበም በአድማጮች ዘንድ ሰፊ ክርክርና ቅሬታን ቀስቅሷል! ከአድማጮች የሚሰነዘሩት ቅሬታዎች ግን መሰረታዊና ጥበባዊ ይዘት ያላቸው በመሆናቸው በዘፈቀደ የሚታለፉ አይደሉም። የህዝቡን ቅሬታ ትክክለኛነት ከሙያዊና ከጥበብ እይታ አንጻር በጥልቀት መመልከት ይቻላል! የአንድን አንጋፋ ስራ ማደስ ወይም በዘመናዊ የድምፅ ቴክኖሎጂ ማቅረብ በሙዚቃው ኢንዱስትሪ የተለመደ አሰራር ቢሆንም፣ ይህ የሚደረገው የዘፈኑን መለያ የሆኑትን ጥንካሬዎች ይበልጥ ለማጉላት እንጂ ዋናውን ማንነቱን ለማጥፋት መሆን የለበትም! የቀደሙት የአስቴር ስራዎች ለምሳሌ እንደ "ለመድክ ወይ" ያሉት በጊዜው የነበሩ ድንቅ የሙዚቃ ባለሙያዎች በህይወት ባሉ የሙዚቃ መሳሪያዎች፣ በጥልቅ ክላሲካል ኖታዎችና በከፍተኛ ጥንቃቄ ያቀናበሯቸው ነበሩ. እያንዳንዱ መግቢያና የድምፅ ቅላጼ የራሱ የሆነ ትረካና ወጥ ስሜት ነበረው። አዲሱ ቅንብር ግን ይህንን ጥልቅ ስሜት በማውደም ስራዎቹን ወደ ቀሊልና ተደጋጋሚ ዲጂታል ቢቶች ቀይሯቸዋል። አዲሱ መግቢያ የዘፈኑን ጥንታዊ ግርማ ሞገስና የአድማጩን ትዝታ ማስተጋባት ባለመቻሉ አድማጩ ላይ ድንገተኛ የባዕድነት ስሜት እንዲፈጠር አድርጓል! በሌላ በኩል አልበሙ ለአዲሱ ትውልድና ለአዳዲስ አድናቂዎች ተብሎ መሰራቱ እንደ ትልቅ ምክንያት ይነሳል…ሆኖም ይህ አካሄድ በራሱ ትልቅ ጥበባዊ ስህተት አለበት…አዲሱ ትውልድ ጥራት የሌለውንና ቀሊል ስራን ብቻ ይወዳል ብሎ መደምደም የትውልዱን የሙዚቃ ንቃተ-ህሊና ዝቅ አድርጎ የመመልከት ያህል ነው! አዲሱ ትውልድ አሮጌዎቹን የአስቴር ስራዎች የወደዳቸው በነበራቸው ጥራትና ጥልቅ ስሜት እንጂ በወቅታዊ ቢት ተሰርተው ስላልነበረ አይደለም። በተጨማሪም አዲስ አድማጭ ለመሳብ በሚደረግ ጥረት ለአርቲስቷ ህልውና መሰረት የሆኑትንና ለዓመታት አብረዋት የዘለቁትን ነባር አድማጮች ስሜት የሚጎዳና የሚያስቀይም ስራ ማቅረብ በኪነ-ጥበብ የገበያ መርህ ረገድ ትልቅ ስህተት ነው! ብዙሀኑ ለምን ያለው አድማጮች ለአስቴር አወቀ ካላቸው እጅግ የላቀ ፍቅር፣ አክብሮትና ጥበቧን በጥራት የመጠበቅ ጉጉት የመነጩ ናቸው! ሙዚቃ ለአድማጭ ከድምፅ ማዕበል በላይ ነው…ትዝታ፣ ታሪክ እና የማንነት አካል ነው 🔥 የሰዎች ቅሬታ የሚያሳየው ያንን የከበረ የታሪክ ማህደር ጥራቱ ባልተጠበቀ መልኩ ሲቀየር የተሰማቸውን ቁጭት ነው…ጥበብ ደግሞ በነጻነት የመተቸትና የመገምገም መብትን ታቅፋ የኖረች ማህበራዊ ሀብት ናት! በአጠቃላይ፣ የአስቴር አወቀን የድሮ ስራዎች የማደሱ ጥረት ጥበባዊ ሚዛኑን ያልጠበቀ፣ የዜማዎቹን ውበትና ረቂቅ ለዛ ያቀጨጨ ሆኖ አጊንቼዋለው እዚህ ላይ አንድ ትልቅ እውነታ ማስታወስ ያስፈልጋል አስቴር አወቀ የድሮ ስራዎቿን በድጋሚ ስታቀርብ ይህ የመጀመሪያዋ አይደለም! ከዚህ ቀደም ጥንታዊና ተወዳጅ ስራዎቿን በከፍተኛ ጥራት በዘመናዊ የድምፅ ቴክኖሎጂና በጥልቅ የሙዚቃ ቅንብር በድጋሚ ሰርታ አቅርባለች! በወቅቱ በድጋሚ የሰራቻቸው ሙዚቃዎች ከድሮው በበለጠ ውብ ማራኪና ረቂቅ ሆነው በመቅረባቸው ምክንያት በድጋሚ ተቀባይነት እውቅናን ከማግኘታቸውም በላይ እነሆ እስካሁን ድረስ በትውልድ ቅብብሎሽ ውስጥ በየመድረኩና በየማህበራዊ ሚዲያው በስፋት እየተሰሙ ይገኛሉ ❤️ ይህ የሚያሳየው አድማጮች የድሮ ሙዚቃዎችን በአዲስ መልክ ማደስን በራሱ እንደማይቃወሙ ነው. ይልቁኑ ጥራቱንና ጥበቡን ጠብቆ የተሰራን ስራ በደስታ እንደሚቀበሉ ትልቅ ማረጋገጫ ነው! 🙂 ለማንቻውም ግን አቀፈም አዘለም አስቱካ እንወድሻለን ረጅም እድሜ ይሰጥሸ #asteraweke #ethiopiamusic
Drafts night
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy