@podcast_combo: Part-2 ሁሉም ሴቶችም ሆነ ወንዶች እንደዚ አይነት አመለካከት ቢኖርን የ ስንት ሰው ትዳር ይፀና ነብር🥺👏🙏 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #Relationship #fyp #ahadupodcast

Podcast Combo
Podcast Combo
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 01 February 2026 05:13:14 GMT
585307
31250
419
8711

Music

Download

Comments

nib127
ni✨🇫🇷 :
የኔ እናት አንቺና ባልሽ ብትጣሉ ነገ ትታረቃላቹ ያማሽላቸው ሰዎች ግን ሁሌም የባልሽ መጥፎነትን ብቻ ነው የሚያዩት ባልሽን ለማንም እንዳታሚ🥰
2026-02-01 18:19:58
14
jo73263
አኬልዳማ :
አባቴም እንዳች አደንቁራን ነው አመት ሳይሆናት የተፍታችው
2026-02-01 12:57:40
41
astuhabe
Habe :
me too
2026-02-01 12:50:11
77
ayutigabu7
Ayu :
ጀግናነሽ ማሪያምን ስጋውን ያማ ገማ
2026-02-01 19:43:33
28
rechrahel
ጣይቱ :
ሲጀመር ይታማል እንዴ
2026-02-01 15:03:11
35
martinanatay0
martina@natay :
ሁሉም ቀጥሎ ስለሆነ ለቀጥሎ አላማም🥰
2026-02-01 18:42:49
8
keke.negn
ኬኬ የራያዉ :
ይገርማል እኔም የሚስቴን ደግነት እና መለካምነት እንጂ ሌላ ነገር መናገር አልወድም ደስም አይለኝም ጥሩነቷን አወራለሁ
2026-02-01 17:36:14
6
enitshash
Enit shash :
Absolutely Right
2026-02-01 11:24:01
4
rasmule335
Mule movies :
እስኪ ምታውሩትን ኑሩት አትሰክሱን
2026-02-01 20:36:14
1
12bekagn21
ዝም በሉ ዝምምምም :
ያንቺ ፅናት ይስጠኝ🤔🤔🤔🤔🤔
2026-02-01 13:13:51
1
haset.ye.didi
didi ye haset :
አላምነውም ነው እያለች ያለችው?
2026-02-01 19:00:28
1
ahadunahad6kalidmuhdin
kk man :
ሚስቴም እንደአንቺ ነች ብትሞት ለሰዉ ወላ ለእናቷ እንኳን አታማኝም
2026-02-01 16:21:02
2
muha836
Mamelawo :
ትዳር የሚሰምረው እንደዚ ሲሆን ብቻ ነው🥰🥰🥰
2026-02-01 22:21:18
1
chernet.21
chernet 21 :
ወንዶች ታደሉ
2026-02-01 15:04:14
2
fireh13
Fire🌺🌺🌺 :
በትክክል እንዴት የራስ የሆነን ሰው ለማን ይታማል
2026-02-01 15:34:00
4
bilala5985
Bilal :
እድሜሽ ይብዛ
2026-02-01 20:07:49
1
zelekashmekonen
ZeIekash❤❤❤ :
በቃ ልክነሽ
2026-02-01 16:57:15
1
samritadsse7
samritadsse7 :
me2
2026-02-01 13:50:50
5
yemikael121212121212
Model Zemikael Shimels :
አሉ እንጂ ስንታማ አብረው አምተውን ድጋሚ ኮስተር ብለው ያሙንን ቤት መተው ሚጠይቁን ነገር ይገርመኛል
2026-02-02 03:26:05
1
user6421527238087
user :
ይሄኔ ቤቱውስጥ አሳርረሽዋል
2026-02-01 21:13:22
0
erko.hiwi
Erko Hiwi :
me too የኔ ቆንጆ በጣም ነው የማከብረው ሁሌም ነው የምነግረው ትልቅነት ነው ችግራችንን ቶሎ እፈታዋለሁ ተመስገን🥰🥰🥰
2026-02-01 17:48:03
1
birhanububu2
birhanu :
ውነት ነዉ እኛም ጋር እንደዚህ ነው👌👍👍👍👍👌👌👌👌
2026-02-01 17:52:51
1
mule83826
mule :
ጎበዝ አንደኞ ነሽ
2026-02-01 17:34:49
1
amyblacky
Amy Blacky ♊ :
አንቺ ነሽ ትክክለኛዋ ሴት ቁልቢን👌👏👏
2026-02-01 16:40:01
2
melkamze
melkam❤❤❤ :
ይሄ ውሸት ነው።ይህን የሚታደርገው የኔ ባለበት ብቻ ነች።
2026-02-01 18:58:04
1
To see more videos from user @podcast_combo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About