@engineerlemman: የኮሜዲያን ያሲኖን "እየሞከርኩኝ ነው" ስራውን እንዴት ትገልጹታላችው? What a Story...! Bravo Yasino የብዙዎቻችንን እውነት የተናገረልን የኮሜዲያን ያሲኖ Comedian Yaisno አዲሱ ቫይራል ስራው "እየሞከርኩኝ ነው " ❤️❤️❤️ በቤት ኪራይ፣በኑሮ ውድነት፣በስራ ማጣት ብቻ በተለይ ወጣቱ መከራውን የሚበላበት ግዜ ነው ግን አብዛኞቻችን ተስፋ ሳንቆርጥ ይኸው ቀን በቀን እየታገልን እየሞከርን ነው። ታዲያ ያሲኖ ድንቅ በሆነ ትወና አዲስ የሰራው ስራው በሚልዮኖች ታይቶለታል። ብዙ ሰውም የልቤን ነው የከተብክልኝ በማለት አድናቆቱን እየገለጸለት ይገኛል...👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿 እየሞከረኩኝ ነው...What a Slogan በርታ ወንድማችን ያሲኖ ❤️Addis🌕ut Media ❤️

Builder Lemman
Builder Lemman
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 01 February 2026 20:25:57 GMT
912658
55759
398
1813

Music

Download

Comments

getubekana
Getu Bekana :
ችግሩ እኮ አከራዩም እየሞከረ ነው።
2026-02-02 04:20:52
703
user7531802691498
user7531802691498 :
95% የኢትዮጲያ ህዝብ ችግር ውስጥ ነው አሁን ህዝቡ ያለበትን የኑሮ ውድነት መቋቋም አቅቶታል
2026-02-02 06:15:06
387
oroland308
Finoro ♥️ 🌲 ♥️ :
ye deha film 😂
2026-02-02 11:02:30
13
brightpictuer
Bright picture :
ችግሩ አከራዩም እየሞከረ ነው
2026-02-02 11:55:36
32
dagimawidagi
ዳግማዊ ዳግም :
Best video of the year 👍
2026-02-02 10:32:02
92
login.6.kiloo
Daddy🇪🇹$*** :
ያሲኖ የሚገርም ነው።እኛም ለመኖር እየሞከርን ያለውን፣ለመማር እየሞከርን ያለውን፣ለመስራት እየሞከርን ያለውን ፣ላለመመሞት እየሞከርን ያለውን፣ልጅ ለማሳድግ እየሞከርን ያለውን ነው በትንሽየ ቪዲዮ ግዙፉን የህይወታችንን አኗኗር የሰራው።
2026-02-02 09:38:02
71
sunburn1888
SunBurn 🔵 :
አረ ሰፋ አድርጉት ስለአከራይ አደለም ጨዋታው 😩
2026-02-02 10:18:09
81
yonatatemesgen
🇾 🇴 🇳 🇮 :
2026-02-02 11:14:52
77
seidtarekegn4
@ ሰውለሰው (seid.com) :
ባጠቃላይ ጎዳና ላይ ላለመዉጣትና ከዚህም ካለፈ ለህልፈታችን ምክንያት ላለመሆን እየሞከረ ያለ ብዙ ነው
2026-02-02 10:43:19
33
kedija.argani
Kedija Argani :
እንደሀሳብ ይሄ ሰው ጥበቃ ያስፈልገዋል
2026-02-02 15:11:59
15
erdenaw
Devana :
ካቅም በላይ እየሞከርኩኝ ነው
2026-02-02 19:16:22
6
selam78701
selam :
tiktok award በመንጋ ባይሆን ኖሮ ማሸነፍ ይችል ነበር
2026-02-02 08:13:24
6
melala685
በምክንያት :
ያከራይ ተከራይ ጉዳይ እኮ አይደለም. አቀራይንም ይጨምራል እኮ 😭😭😭😭ሁሉም እየሞከር ነው
2026-02-02 07:30:23
9
leykunamare
leyk@21 :
betam 💯
2026-02-02 08:08:15
27
dessalegnbela
Dessalegn @by :
ሰው በምድር እስካለ መከረኛ ነው ስንሞት ነው ምናርፈው 🥺🥺🥺🥺
2026-02-02 07:53:54
5
bruk.girma5
የዘለአለም ጌታ 💗💕 :
አከራዩም ለመኖር እየሞከረ ነው 😌😌😌
2026-02-02 09:57:27
6
wegenetaye
4G family :
😭ለመኖር 😭😭እየሞከርን😭😭 ነው😭
2026-02-02 08:08:13
6
abysinia_aep
አቢሲኒያ_aep 🇪🇹 :
ማርያምን የምታከብሯት በማርያም 6ቪድዮ ላይክ አርጉልኝ 🙏🥰
2026-02-02 14:26:14
10
milatade4
Mila 🍭 :
አከራይ እራሱ ተከራይ ነው እሱም ለመንግሥት ግብር ለመክፈል አንተን እየጠየቀ እየሞከረ ነው🤔🤣
2026-02-02 09:24:31
17
maammee65
⊰M⊱⊰A⊱⊰A⊱⊰M⊱⊰M⊱⊰E⊱⊰E⊱ :
ሁላችንም እየሞከርን ነው......
2026-02-02 23:00:36
3
sol170514
Rice 41 :
በትክክል
2026-02-04 19:37:54
1
yared_rational
Yared / Rational / :
ድንቅ
2026-02-01 22:10:16
4
nunumare1
ኑኑሽ ሞባይል ሽያጭና ጥገና :
እየሞከርኩ ነው!!!!!🥰🥰🥰🥰🥰
2026-02-02 10:36:47
3
desalegn99
desu99 :
የሁላችንም መሆኑ ነው ብቻ እየሞከርን ነው
2026-02-02 15:25:45
3
yemaos
EMAOS BEFEKADU :
ለመኖር እየሞከርን ነው🥰🥰🥰
2026-02-02 10:44:40
4
To see more videos from user @engineerlemman, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About