Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@fitsum443: Replying to @rg54211
Fitsum (ፍፁም)
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 02 February 2026 14:18:48 GMT
693293
10099
549
8100
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.36MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
1.39MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
/F/ነኝ ከወደ ከላላ🌹💐🌺 :
መጀመርያ *111*100# ደውሉ ከዛ 2 ቁጥርን ተጫኑ ከዛ ወታቹሁ *135# ደውሉ ከዛ 4 ከዛ እስክ መጨርሻው 1 አንድ ቁጥን ተጫኑ ግን ካርዳቹሁ 10 ከሆን 1 ቁጥርን ተጫኑ 20 ከሆን2 ቁጥር 30 ከብሩን መጠን ሲያመጣ እንደ ብራቹሁ ሙሉ ከዛ እስከ መጨርሻው 1 ቁጥርን ተጫኑ👌👌👌👌እኔ ግን ስልክ ቢቱ ቅርብ ስለሆን እዛው ሂጀ ነው 10/ 20 የሚሞሉልኝ ካርድ አልገዛም
2026-02-03 06:56:48
33
طيبةطيبة❤🇪🇹 :
እኔ ደሞ 20ብር ለሁለት ወር ነው የምጠቀመው ለኢትዮ በጣም ምርጥ ነው
2026-02-03 04:45:16
25
ቤዛ ነኘ 😔 :
ለethislat አሳየን
2026-02-03 04:48:47
16
እናቴ የኔ ድምቀት❤🤱❤🦋 :
በ5ብር 10ደቂቃ ይሰጣል ኢትሳላት🥰🥰🥰🥰
2026-02-03 10:46:02
5
✰ጥቅሿ❥────𒋨የቦረናዋ♥🅣🍫 :
ኧረ ወዲሜ በናትህ መልስልኝ ሠዋ,ሸሪሀ ብር እየቆርጠ እቢ አለኝ 800444= D, የሚለው አላቋረጠልኝም
2026-02-02 22:22:51
2
Nardos :
ወንድሜ ካርድ እንዴት ነው የምሞለው እባክህ አትላፋኝ
2026-02-02 21:22:37
2
uaeuae37504(ሙሉሸዋ) :
የእኔ በ2,50 10ደቂቃ አወራለሁ ኢትዮጵያ
2026-02-03 05:52:50
3
ሳይጠሩህ አቤት አትበል🤭 :
የኔደሞ ሰዋ ሸሪሀ የሞላሁትን ደቂቃ አላሳየኝ አለ /8888 /ነበር አሁግን አይሰራልኝም😢😢
2026-02-03 11:07:06
1
21 :
የሳውዲን፡አሳየን፡ወንድም❤❤❤
2026-02-03 10:55:41
5
arsiitti 🖤 :
ሲሞችም ይለያያል እንዴ የኔ ዱ ነበረ ግን እምቢ አለኝ 😏
2026-02-03 03:56:11
1
🦋🕊❤🙌 :
ካርዱ እንዴት የምናስገባ በየቀኑ 15ብር 20ደቂቃ ሰለቸኝ😭😭
2026-02-03 16:24:14
1
Arif jewar :
ያኔ የላሁም
2026-02-03 02:01:54
1
e/s :
ሒሣብ ለመጠየቅሥ
2026-03-03 00:50:11
0
ቢት ፉላን :
ኢትሳላት ምታቀዉ ካለ🥰
2026-02-03 08:05:58
2
Meski Yemareym Lij💒 💚💛❤️ :
ኢትሰላት ነው ያለኝ ለኢትሰላት ንገረን
2026-02-03 11:03:42
1
"" ሞት "እያለ "! ክፋት ,,,,🔐✍️ :
በማርያም ስልኬ ተጠልፎብኛን ሠወቸ ጠልፈውብኝ እደት እደማጠፋው አሳዩኝ እምታቁ 😭
2026-02-03 11:22:28
0
hailu :
Wishat
2026-02-03 01:48:15
1
amuri :
ለሠዋ ሥራልኝ
2026-02-05 23:28:05
1
አቢ የጨርቆስ ልጅ ❤ :
የኢቲሳላት ስራልን አደራ ዱባይ መቼም ዱዝ እና ኢትሳላት ነወ የምንተቀመወ ስራልን
2026-02-03 05:23:04
8
❤️selam ነኝ 🌹የH❤️እህት❤️ 21 27 1 :
ማርያምን 10ጊዜ ሞከርኩት አይሰራም የኔ ለምድነው ወይስ መጀመርያ ሌላ የሚሞላ ቁጥር ካለ ንገሩኝ በናታችሁ ደግሞ የኔ5 ቁጥር ላይነው ቦይስ ሜሴጅ የሚለው ለምድነው????
2026-02-03 15:09:52
1
يا :
yelewuam yene wadime andet ladaragewu
2026-02-03 01:22:25
1
ፍቅር :
እሽ "etsilats እዴትኖ
2026-02-03 05:22:39
2
halima💎 :
በአላህ ለኢትሳለት ስረልን እንደተልፈኝ
2026-02-03 03:50:47
1
ቲጅ የተንታዋ :
ለኔ ደግሞ በማርያም ኢቲሳላት ሴም አሳየኝ
2026-02-05 17:47:41
1
ኩንፈየኩን🦋 :
የኔአይሰራም
2026-03-24 17:14:52
1
To see more videos from user @fitsum443, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
The electrical outlet is a sticker #foryou #news #greenscreen
#comfrt #sweatpants #baggysweats
#любимая @𝗘𝗸𝗮𝘁𝗲𝗿𝗶𝗻𝗸𝗮 ❤️#отношения
Trang phục dân tộc, phong thái dân chơi 🤣🔥 #11A4 #thpthanthuyen #xuhuong #viral #vannghe
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy