@yohannes_fikade: ባሌን ፍለጋ part 2 • ለባል ፀሎት ? | ዐይነኩሉ camera @nati_12🇫🇷 acting @liduemama #አይነኩሉ #ዮሐንስ_ፍቃዴ #yohannes_fikade #drama #acting ##creatorsearchinsights

Yohannes Fikade 👁 ዐይነኩሉ
Yohannes Fikade 👁 ዐይነኩሉ
Open In TikTok:
Region: NL
Monday 02 February 2026 18:12:18 GMT
457364
34450
886
4711

Music

Download

Comments

riydofficial8
Riy@d 🕋☝️ :
ክበራን ኮሜንት አምባቢዋች ፈጣሪ ሀሳባችንን ይሙላልን🤲🥰🥰🥰
2026-02-02 19:51:13
493
user6198121323808
Mesi :
ቆይ ግን ያለ ባል አይናኖርም ያለው ማነው
2026-02-03 04:22:21
85
zemenufikadu5
zemenufikadu5 :
ፀሎት የሁሉም ቁልፍ መፍቻ ነዉ
2026-02-03 00:57:05
481
desta5887
Desta :
ትዳር በፀሎት አይመጣም ይታደሉታል እንጂ
2026-02-03 10:20:02
18
geac560
𝓶𝓪𝓻z𝓮𝓷𝓮𝓫 :
እድሜ ይስጥህ ብዙ ትምህርት አገኘን
2026-02-02 20:55:47
131
abush.man06
Abush Man :
በምድር ላይ ለባልና ለሚስት መፀለይ ወሳኝ ነገር ነዉ በል ስለሆነ ብቻ ባል ሚስት ስለሆነች ብቻ ሚስት መሆን አይችሉምና ነዉ
2026-02-03 10:00:38
67
m331784
Ⓜ ወዛም☦️ :
የጎደለኝ አንተ ታውቃለህና ክፍተቴ አንተ ሙላልኝ በይው ትልቅ ጸሎት😌
2026-02-07 08:07:28
35
seadahussen38
seadha :
እወደዋለሁ ግንኮ ባለ ትዳር ነው😳
2026-02-04 09:17:43
9
user775056885
@tigsit1234 :
ወይኔ የኛ ታሪክነው በተለይ ወጭ ይለነው የሚወድንን እገፉለን የማይወድንን እንከተላለን እጃችላይ ያለውን እንይዝ የዳቢሎስ ተፈተኛ አንሆን😌🙏🙏
2026-02-03 08:05:29
22
abyssiniawit0
ጨረቃ 🌙 moon :
😭😭😭😭😭😭ፀሎት የሁሉ ነገር መክፈቻ ነው
2026-02-02 20:45:46
17
sifan5170
Sifan 🦁Alpha :
ብዙ ትምርት ከአንተ ተምርያለው 👌እድሜ ከጤና ገር ያድልህ ፈጣሪ
2026-02-03 07:41:18
17
madina.fujairah
መሬው ባሳዝን የእናቴ ባርያ :
አተ ሰው እዲሜ ዘመንህ ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-02-02 23:14:39
21
user97607519
አበባ ነኝ ቅብጥብጧ😃😋😘 :
ጸሎት የሁሉም ቁልፍ ነውና ተግታችሁ ጸልየ ጌታ ሆይ የኔንማ ክፍተት ብዙ ነውና አንተ ታቃለህና እባክህ ሙላልኝ 🙏🙏
2026-02-02 19:49:03
18
ahu443
بنت ال مسيح የክርስቶስ እስረኛ🔐 :
ቾክላቹ ከፈጣሪ ያልሆነ ነገር ከምትመኙ ቢዘገይም ከፈጣሪ የሚመጣው መልካም ነው
2026-02-03 13:49:42
11
zebene.shiferaw2
zebene shiferaw :
ዮሃንስ ፍቃዱ(አይነኩሉ) አንተን ባዳመጥኩ ቁጥር ጠነክራለሁ በራሴ መተማመኔን ኮራበታለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ወድሃለሁ
2026-02-02 19:13:31
15
user8958754488254temu
Temu :
ለሚያስተውል አስተማሪ ነዉ በርታ ወንድማችን
2026-02-03 05:01:24
5
user3013738490019
ኢየሱስ ብታምን ትድናለክ። :
እኔ መኖር ማልችለው ያለ ወንድ ሳይሆን ያለ ኢየሱስ ነው
2026-02-03 06:53:27
5
aynalem114
berku :
2026-03-06 07:01:18
1
makiey43
🅚︎🅘︎🅨︎🅤︎💒💫⭐ :
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
2026-02-03 09:01:41
6
user536392625906
ማን,አንደ,አናቴ💫Ⓩ&Ⓢ :
2026-02-04 16:16:33
2
tadese.deboch
Tade Jesus :
አይዞሽ ፀልይ እኔም እየፀለይኩኝ ጌታ ፊት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-02-05 02:55:20
2
fiker.alemayew.fi
ሰላም ለሃገሬ 🇪🇹መቅደስ ሃይሌ :
መልካም መካሪ ያብዛልን እዉነት አዉነቱን እየነገረን የምያቀኑን እግዚአብሔር ያብዛልን 🙏🙏🙏 እናመሰግናለን
2026-02-02 19:43:51
4
mamewond
Mame Wond :
ጀግኖች ትለይላቹ 🙏
2026-02-03 03:54:12
1
nuhamen65
happiness👩‍👧21💚💛💖 :
እዳውም መፀለይ ያለበት ለትዳር ነው 🙏 ድንቅ ትምህርት ነው ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏😍😍
2026-02-04 20:34:46
3
user7394949045477
Legese Legese :
next
2026-02-02 19:07:38
3
To see more videos from user @yohannes_fikade, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About