@_vip___a: عطينـي ايدڪ وبعطيڪ ࢪوحـي 🥹🌍❤#قلبــيA #خطيبي_حبيب_عمري❤️🔗 #قرة_عيني #ترندات_تيك_توك #مالي_خلق_احط_هاشتاقات

قـلــبـوꪆ  لــــ𝑨𝒍𝒊𝒘𝒊💍✨
قـلــبـوꪆ لــــ𝑨𝒍𝒊𝒘𝒊💍✨
Open In TikTok:
Region: LB
Tuesday 03 February 2026 09:34:09 GMT
27250
263
5
96

Music

Download

Comments

i1ij_l
الشـامـخه :
❤عيوني انتو الله يخليكن لبعض😘
2026-02-03 13:18:54
1
wadiccb522
🤍ظل مسلمة 🤍 :
@hmadai22 قلبي❤️
2026-02-03 11:04:21
1
ahahd51
🍒ڕﯡدې𝐑𝐨𝐝𝐲🍒 :
❤️❤️❤️
2026-02-03 09:36:02
1
To see more videos from user @_vip___a, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

👉🏻ሰዎችም እንዲህ ናቸው በመጀመሪያ   እይታ ብቻ ልናውቃቸው አንችልም። አንዳንድ ሰዎች በጣም ጥሩና ደግ ሊመስሉ ይችላሉ፣ ሌሎች ደግሞ ዝምተኛ ስለሆኑ ብዙም ትኩረት ላይሰጣቸው ይችላል ። ግን የሰው ውጫዊ ገጽታ ሁልጊዜ ውስጡ ያለውን አይገልጽም። አንዳንዶች በቃላቸው ያስደምሙናል ግን በድርጊታቸው ያሳዝኑናል አንዳንዶች ደግሞ ብዙ ቃል ሳይናገሩ በተግባራቸው ያስደንቁናል ። አንዳንዶች በደስታችን ጊዜ ከጎናችን ይሆናሉ፣ ሌሎች ግን በችግር ጊዜ እውነተኛ ፊታቸውን ያሳዩናል። ሰውን በአንድ ንግግር፣ በአንድ ተግባር ወይም በአንድ ቀን መመዘን ተገቢ አደለም ለጊዜ ብንሰጠው ምክንያቱም ጊዜ ብዙ ነገሮችን ያሳያል። የሰው እውነተኛ ማንነት የሚታወቀው ሲመቸው ብቻ ሳይሆን፣ ሲቸገር፣ ሲናደድ፣ ሲለያይና የሚጠብቀው ነገር ሳያገኝ ሲቀርም ነው። አንዳንድ ሰዎች ወደ ሕይወታችን ገብተው ብዙ ነገር ያስተምሩናል፤ አንዳንዶቹ ደግሞ ማንን መቅረብ እንዳለብንና ከማን መራቅ እንዳለብን ያሳዩናል። ከጊዜ በኃላ “አይ ሰው ሰው እኮ“ብለን የምንናገረው ነገርም ከእኛው የመጣ ነው የእኛ አቀባበል እና ምርጫ ትክክል ቢሆን ኖሮ እንዲህ ያሉ ቃላትን መጠቀም አያስፈልገንም ነበር🤷🏻‍♀️ ስለዚህ ሰዎችን ለማወቅ አትቸኩሉ ምክንያቱም ሁሉም ሰው የሚያሳየው ፊትና በውስጡ የያዘው ማንነት አንድ አይደለም እንዲሁ ረጋ ሰከን ብንል ሸጋ መሰለኝ 🙌🏻 #fypシ #yazifo_42 #foryoupage #islamic_video #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

About