@honey_sintayehu:

Hana Sintayehu - Alem
Hana Sintayehu - Alem
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 03 February 2026 14:34:53 GMT
5326898
339046
3837
24965

Music

Download

Comments

daawitibilisumma430
daawiti bilisumma❤️💚❤️ :
ያሳለፍኩትን ሕይወት በፊልም አየሁት 💔💔
2026-02-03 18:40:00
440
betisweet627
Beti Sweet :
balge🥰🥰
2026-02-03 14:48:13
1991
kiena447
𝕂𝕚𝕖𝕟𝕒_022⚡️😉 :
ምንም ቢሆን የሁሉም ሰው እናት መከበር አለባት
2026-02-03 14:51:58
8932
tedibabeameha
Shopping with 😍 ✌️, follow :
የናትየው መልስ አረካኝ ሚስትየዋ አቃጥላኝ ነበር። እንዴ😂😂😂
2026-02-03 16:14:56
2415
usertilahun4
ጥሌ ነኝ የሚካኤል ልጅ :
ማነው እስኪ እንደእኔ የባለቤቱን እናት እንደ እናቱ የሚወድ
2026-02-04 03:25:58
2365
makbelking193
Makbel :
ለቀልድም ቢሆን እንዲ እይባልም
2026-02-03 18:57:25
820
moha160854
Moha :
ምስቴ መጨረሸዋ እናቴን ቀና ብለ ያየቸት ቀን ነው እሱዋም ታውቃለች
2026-02-04 05:30:09
572
emuti1627
Emu🌴🌻 :
ራሳችን ላይ እንዲደረግ የማንፈልገዉን ነገር ሌላ ሰዉ ላይ ማድረግ ነዉረኝነት ነዉ😏
2026-02-03 18:02:25
452
genitame87
genetama87 :
እናት ሁሌም እናት ናት
2026-02-03 15:06:05
531
amonbeyene
ⒺⓂⒶⓃⓊⒺⓁ ⓳ :
የኔን እናት እንኳን ልትናገራት እኔ እንጃ ሲኦል ቢሞላ እንኳን ከነነፍሷ ቆፍሬ ነው የምቀብራት እናታችሁን ሲያሳንሱ ዝም የምትሉ ወንዶች መታሰቢያነቱ ለናንተ ነው እናቴን🙏🙏🙏
2026-02-04 16:51:03
39
esrael4994
SIN JIBBUU 499 :
2026-02-03 19:08:58
189
withibrahim5
Wiz@ibro :
ቁርአን ልጋብዛቹሁ ጎራ በሉ🥰🙏🙏
2026-02-04 04:17:20
67
nikodemoshabtegebrel
niko :
ለቪዲዮም ቢሆን የእናት ነገር ያማል
2026-02-04 03:50:20
19
hena4071
✯❥ሔñök༎ຶ⚠️ミ :
ታየኝ እኮ ነገ ማቃት ያቺ ሰው ወርቄን ስታስጥለኝ
2026-02-03 18:58:39
33
ruhama4364
Ruhama :
ሀሹ ለአንዳንድ ሚስቶች ቀጥታ ይድረሳቸው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 መቼም በእናት አይቀለድም
2026-02-03 19:16:12
21
mohabekele033562_
muhe :
ማዘር ይመቸሽ:እናቴ የኔ አለሜ👌👌👌
2026-02-03 19:20:44
40
liverpool_for_ever_1st
Football Life ⚽ :
2026-02-04 05:20:57
11
bemaregtatiko
Bemareg Tatiko :
eseyyy
2026-02-03 17:35:57
7
dawithaftu515
Davado :
2026-02-04 04:50:09
5
user5265852927626
user5265852927626safwu,erda :
ይመቸወት።ማዘር።እዉነተኝ።ነወት
2026-02-04 06:16:40
5
f.d.cr.7
F D cr 7 :
እኔ ብሆን እዘዉ ነበራ በጥፊ ማዞርበት
2026-03-08 15:00:21
12
user.949.stop
የማትበላ ወፍ :
የብዙ ሰው እውነተኛ ታሪክ ይሄው ነው የባልን እናት መጥላት🥺🥺
2026-02-04 18:12:55
8
weyniibeke..11
𝐖𝐚𝐲𝐧𝐢.✝️💗🤍🦋🕊️ :
እናት ሁሌም እናት ናት❤️🙏
2026-03-20 18:50:18
4
addisu468
addisu977 :
ዝፍጥ ጭንቅላት አንዳንዶች እንዲህ ናችሁ
2026-03-20 10:15:53
3
yitayh.z
ልጇ ነው አምላኳ :
ከእንዲች አይነት ሚስት ሰውረኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-02-13 08:47:04
2
To see more videos from user @honey_sintayehu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About