@lischo8:

LISA
LISA
Open In TikTok:
Region: SA
Tuesday 03 February 2026 16:50:24 GMT
444257
35434
207
3822

Music

Download

Comments

obsa_ye21
𝐋𝐢𝐣-𝐀𝐁€𝐋✟⚽⚜️✅ :
ደሞ እኮ እንደሚሆን እያሰብን እራሳችንን ምናታልለው ነገር 😭
2026-02-04 00:40:15
181
arsenal83751
arsenal :
ወንድ ልጅ ሆነህ ቤተሰብ በመጦሪያ እድሜህ ያለስራ ቁጭ ብለህ የነሱን እንጀራ እየበላህ መኖር ኣእምሮ ያቆስላል ግን ኣለን ሁሉን ችለን ፈጣሪ ኣንድ ቀን ከዚ ኣስቀያሚ ህይወት ያስወጣናል ብለን
2026-02-04 18:53:48
62
salmanm446
✨salman :
እሄ ቤት የለያል✌
2026-02-03 16:52:46
36
bethlehem21_
Bethlehem Tsegaye :
ላለመሞት እየሞከርኩ ነው 🥺
2026-02-04 19:49:57
6
mahdergerco
mahder🎧🖤🦋🦋 :
መጨረሻን እንይ ብለን የምንጋዝበት መንገድ መጥፊያችን ልሆን ይችላል ግን ማይሆን መስሎ ከታየን የእራሳችን መንገድ መፈለግ አንድ አማራጭን እንመርጣለን ሁለት ደግሞ እራሳችንን ልናድንበት እንችል ይሆናል 🤩✌️🤞
2026-02-03 17:49:36
14
firaa.aje
fraol𖣂 :
2026-02-05 20:06:03
44
habentekle028
🦋 Proud 🦋 Habibibti 🦋 :
የራስ መጨረሻ ለማየት ይኖራል ማንም ለሰዉ መጨረሻ ለማየት ሚጓዝ የለም ✌️ድክመታችን በሰዉ ኣናሳብብ ✌️
2026-02-05 19:05:42
3
grum.amha
girumamha :
ለጊዜው የሚሰማኝ ይሄ ነው መጨረሻዬን ማየት እጓጓለሁ አንድ ቀን መች እንደሚሆን ግን......
2026-02-05 00:10:01
4
heyatnuri2
ሀያት :
አንቺ ልጅ ውስጤ ያለው ስሜት በሙሉ ነው ምትፓስቺው🥺🥺🥺🥺🥰
2026-02-03 21:45:55
2
rahma.7558
بنت erahma🧕🦋❤ :
መጨረሻውም ወይ ደስታ ወይ ደሞ 😔ብቻ አላህ ያቃል
2026-02-04 16:43:19
2
elaman21231
Ela :
ewnet new👌✌️
2026-02-04 14:17:47
2
user43610523462761
ስንክሳር :
እሺ ምን እናድርግ ማንንስ እንጠይቅ 🥺
2026-02-03 17:48:34
1
fayselwabi
feya ⚔️ 🇬🇧💸 ህልመኛው 📿 :
ys iye
2026-02-05 19:46:38
2
user2155084745861mebrye
mebrye argaw :
ya
2026-02-09 09:23:31
1
amanreta5
አማን :
uff😞
2026-02-04 16:32:48
1
yenatwa21
Tuye🎶🧸 :
Yap✌️
2026-02-05 12:24:37
1
obsa_ye21
𝐋𝐢𝐣-𝐀𝐁€𝐋✟⚽⚜️✅ :
ግን ለዚ ሁሉ ሰው ሃዘን ማንን ነው ምንከሰው ማንስ ነው ኃላፍነት ወሳጅ 🤔
2026-02-04 00:46:36
20
hayutiwello3
🦋🄷𝙖𝙮𝙪{ወሎየዋ}🦋 :
አወ ወላሂ የኔስ እረዘመ😔😔😔😔😔
2026-02-04 22:19:12
1
user382568623
ነቢያት👸🌸 :
እደማ ይሆን እያወቅን ጌዜችንን ልጄ ነታችንን መጨረሳችንስ💔💔💔😭😭😭😭
2026-02-04 06:40:45
1
user9342161512017
ማሒነኝ ኢትዮጵያውይቷ🇪🇹🇪🇹⛪⛪🫶♥️ :
እካሔድን መቀየርእጅ እዳልገባውቁጭብሎመጠበቅ ለውጥየለውም
2026-02-06 08:30:33
1
tewekell
tewekell :
ጨረስን ሊሆን ነው ስንል ከ 0 ለምንጀምረው😭
2026-02-05 23:21:41
1
ashu16032
ROBBY :
እኔ በጣምምምም ደክሞኛል😢😟😟😟😟😟
2026-03-22 16:39:47
1
mesxir3
Mesxir :
በጣም እንደኔ ደግሞ የከበደው አለ😭😭
2026-02-04 22:11:41
1
ybsniper7534
🔡 yb sniper :
አንድ ነገር ልንገርህ በምትሄድበት ጉዞ ውስጥ እርግጠኛ ሁን ለማሞከር ሰይሆን ሚከፈለውን ወጋ ከፍለህ እንደምተሰከው እርግጠኛ ሁን ። ከ ህመም ጉዞ መልስ ስኬት አለ
2026-02-14 13:33:03
1
To see more videos from user @lischo8, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About