@_only_muziqa: “ምን ጉድ ነዉ አሄ ምን ቅጣት” “ ሰዉ ወዶ ሰዉ ማጣት!😩💔………..This is one of my favorite “Gossaye” songs✨ የ “ዜማው ማራኪነት ገና ከመጀመሪያው ጀምሮ ልብን የሚሰርቅ ሲሆን”the way Gosaye delivers each note with such vocal precision and emotion is truly mesmerizing🤍 የዜማው ፍሰት ከመረጋጋት ተነስቶ ወደ ጥልቅ ወደሆነ ስሜት የሚያስጉዝ ነዉ፣ it creates a seamless melodic journey that keeps the listener engaged from start to finish✨ የ”ሀብታሙ ቦጋለ” የግጥም ሀሳብ በጣም የሚያስገርም ነዉ”Beyond the melody, the true beauty of this song lies in its conceptual depth and lyrical brilliance. The songwriting isn't just about surface-level romance; it’s about the essence of belonging !! ይህን ሁሉ ስሜት ደግሞ እንከን አልባ እንዲሆን ያደረገዉ የ”ሳምሶን ጎሳዬ”እንከን አልባ ቅንብር ነዉ። the production is so meticulously crafted that every instrument serves a purpose✨ የሙዚቃ መሣሪያዎቹ አጠቃቀም እጅግ ዘመናዊ ቢሆንም፣ it maintains an authentic Ethiopian essence that feels both fresh and nostalgic. እያንዳንዱ የሙዚቃ ቅላጼ እና የጎሳዬ ድምፅ ያላቸው ተስማሚነት ምንም እንከን የሚወጣለት አይደለም!!! the harmony between the arrangement and his vocals is simply flawless🤍 ✍️ዩሀንስ ለምን እንደ ጠፋዉ ስጠይቁኝ ለነበራቹ በጣም አመግናለዉ ከዚ በዃላ በአዳዲስ የሙዚቃ ሀሳብ እና ግብዣዎች እመለሳለዉ🙏 #onlyሙዚቃ #gossayetesfaye #habtamubogale #samsomgossaye #oldethiopianmusic