@ilovecoffee3627: የልጅነት ጨዋታዎች#90skids #90ዎቹ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ልጅነት😊

ትዝታ 90ዎቹ (ብስሪ)
ትዝታ 90ዎቹ (ብስሪ)
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 04 February 2026 15:18:48 GMT
63791
4099
130
1012

Music

Download

Comments

addis0934581072
Addisu :
ኡፍፍፍ አሁንስ ምንም ሀሳብ የሌላው ልጅነት ናፈቀኝ
2026-02-04 17:16:02
39
user6038133471393
@santa :
ጨዋታንማ እኛ ተጫውተናታል 90ዎቹ🥰🥰🥰
2026-02-13 05:13:04
17
huzeyif.huz
Huzeyifa 👉 የሴቶች fashion 👗 :
ምን ያቃል ደሞ ያሁን ልጅ እኛ 90.s እንወቀው አጅ ጨዋታውን
2026-02-11 19:58:51
11
fethiopian7
F@Ethiopian :
ኧረ በትዝታ ሞትኩኝ እስኪእንደኔ እንባዎ የመጣ😥😥😥😥😥
2026-02-09 13:06:40
9
alemnshe6
AB :
አበቃ በቃ እኛ ጨርሰነዋል ያ ትውልድ ስለሆንኩ ተመስገን
2026-02-06 13:35:06
2
hemantamrat16
Heman ye Tamrat ♡♡ :
በፍፁም የማይረሱ ና ሚናፈቁ ጊዜያቶች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-02-12 09:56:51
2
yasinboss91
yesin boss :
ለዚህ ህይወት ነው ማደግ የተመኘነው
2026-02-12 07:09:15
2
mare54994
Mare 😜 :
ሱዚም ጨምርበት🥰🥰
2026-02-09 11:01:44
0
ayu192908
Ayu💜 :
ልጅነቴ 🥰🥰🥰🥰
2026-03-12 05:21:25
2
rozina.getie4
Rozina Getie :
ወደልጅነቴ መለስከኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-03-03 18:40:30
1
rediet353
Redu :
ድሮ ቀረ ልጅነት ያውን ልጅ የድሮ ሽማግሌ ነው
2026-02-04 16:15:06
9
user57047560227487
Royal_girl :
አያቁም ነገረኛ ናቸው
2026-02-17 19:32:21
1
debritu.fetene
nafi yemi :
በጠም በትዝታ ወደ ኋላ
2026-02-06 18:16:48
1
fafe2731
yanos :
ማደግ ግን እንዴት ያስጠላል በትዝታ ወሰድከኝ ያኔ የምር ንፁ ልጅነት ነበር ለጫወታ በወጣንበት ተኝተን እንገኝ ነበር ያኔ የሁሉም ቤት ቤታችን ነበር አጥፍተን ከተገኘን የሰፈር ሰዉ ይቀጣን ነበር ደግ ዘመን
2026-02-11 04:57:55
4
aragaw45
Yimer with BHS :
የኛ አካባቢ ልጆች ፋኖ መከላከያ እያሉ ውጊያ እየተለማመዲ ነው የሚጫወቱት በዚህ ዘመን የእኛን ብቻ ሳይሆን የልጆቻችንን ህልም እየቀማናቸው ነው።Generation gap ማለት እንድህ ነው
2026-02-05 15:23:20
3
mekedse47
መታገስ ዋጋ አለው :
ያሁን ልጅ በቀል ተኮል ምኑ ይዘረዘራል ማን እደኛ
2026-03-02 09:56:35
2
user9119619521833
🦋tizitaye🦋 :
ayy gize ende keld alefena tizita 🤔 lemehon beka 🥺🥰🤔
2026-02-10 09:08:39
1
maryam_enate211
ድንግል ማርያም እናቴ :
ወርቃማ ጊዜ ደሞእኮ ሁሉም ጨዋታ ወቅት አለው ቆርኪ ፣ ጠጠር ፣ጢባጢቤ ፣ቴዘር ፣ሌባና ፖሊስ ፣አባሮሽ ፣ ሹሌ ፣እዝልዝሎሽ። ብቻ የሚናፈቅ ጊዜ ነው 😭😭😭😭
2026-02-11 20:25:08
1
jenberu.fentahun
jenberuየአማራይቱ ልጅ🇬🇳➕💪አንድ አማራ :
ጨዋታ በዘጠነወቹ ቀረ
2026-03-22 06:50:27
0
aminat.hassen
Aminat Hassen :
menm ayakum chewata dero ker🥰🥰🥰
2026-03-26 04:25:00
0
myvip593
የምድሪቱ እንግዳ ❤❤❤☝️☝️☝️☝️ :
😭😭😭😭አይይይይይይ
2026-06-08 10:29:35
0
woyneshet.bilcha
Woyneshet Bilcha :
ተወኝ ትዝታዬ😭😭😭😭😭
2026-03-22 05:20:59
0
inemuslimnegngmail.com
وسيلة 🌸🍫🦋 :
ሄሎ ይሰማሃል አሁን አለ 🙌🤣
2026-07-18 16:38:36
1
elsabetmgkfuff.xl
Elsabetmgkfuff Xlahunuyjgg :
ere ayawkum
2026-03-19 18:59:14
0
betelhema21
bio :
እረ የአሁን ዘመን ልጆች በጨዋታ ተበድለዋል ጨዋታ ሚባል አያውቁም ምንም ያሳዝናል
2026-02-05 05:42:58
0
To see more videos from user @ilovecoffee3627, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About