@merhawigk: ለምንድነው ጥሩ ፍቅር ፈተና የሚበዛበት? #personaldevelopment #advice #Love #Relationship #ፍቅር

መርሃዊ ገብረኪዳን
መርሃዊ ገብረኪዳን
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 05 February 2026 15:09:19 GMT
299310
25590
306
4037

Music

Download

Comments

ethiopia4185
Never give up!!! :
የዛሬ አመት ትታኝ ድሃ ነህ ብላ የሄደችዋ ልጅ ዛሬ ዳሽን ባንክ መግባቴን ስትሰማ እኔኮ መርሳት አልቻልኩም አላለችም😁
2026-02-11 13:42:10
10
alami2156
ሀያት :
አሁን ያለሁበት💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-02-05 17:35:03
57
burktawitaregay
ሜሎስ :
እውነት ነው እኔ በዚህ ነገር በጣም ተፈትኜ ነበር ። የዛን ሰዓት ዓለም ሁሉ ያንተ ፈላጊ ይሆናል፤ነገር ግን የሰይጣን ፈተና ነው ።እጅ መስጠት የለብህም ።በእርግጥ ከባድ ነው ።ነገር ግን የውሸት ፍለጋ ነው። እኔ እና ፍቅሬ አሁን እሱን ፈተና አልፈን ተጋብተን የ ስድስት ወር ነብሰጡር ነኝ። እጅ እንዳትሰጥ ያልፋል ።🥰🥰🥰🥰
2026-02-06 08:29:56
39
sulyasolomondawit
SOLI 90s :
እስቲ አንተ አብራርተህ ንገረን ወንድሜ 🙏
2026-02-05 18:40:23
12
marsilking121
MARSIL :
money
2026-02-06 08:38:04
18
yordiyemaryam16
yordi yemaryam :
ስሄዱም አንድ ላይ ሲመጡም አንድ ላይ ተለያይተው እንዳላይ የተባሉት ነው የሚመስሉት የ ፍቅረኛዬ ሲያስታውሰኝ ሁሉም ያስታውሱኛል መንገድ ላይ ሁላ ሳስበው ራሳችንን ስንጠብቅ ራሳችን ስንሆን ነው የሚማረኩት 🤣🤣🤣
2026-02-05 18:25:19
6
creator.searc.hins
Creator• searc •hInsight :
🥰
2026-02-05 15:23:45
3
ffhkjfd
dudu :
ኡፍፍፍ 💔ምንድነው ማፍተ 💔😭
2026-02-05 15:17:43
5
yodiyodi16
Ýordi A. :
follow me ☺️☺️
2026-03-23 20:43:08
0
barch.gonderewa
ራኬብ :
ኧረተዉኝ ምን አቃለዉ ግረገብቶናል ዉድሜ
2026-02-05 18:42:57
4
.1290548
Sara 🍫🦋👑 :
eko🥹😔
2026-02-07 16:35:53
3
kale3684
kale :
ግራ የገባኝ ነገር
2026-02-06 11:32:43
2
nigist_getachew
Nigist :
እኔጃ
2026-02-08 18:16:09
1
betina.1321
betina 1321 :
yaltefetalgn enkokilsh new🤔
2026-02-05 17:10:18
2
sorse56
💡....... 😭 :
𝐌𝐎𝐍𝐄𝐘 𝐈𝐒 𝐏𝐎𝐖𝐄𝐑 𝐍𝐎𝐓 𝐆𝐄𝐑𝐋
2026-02-08 08:44:02
1
ethio.man30
@Ethio Man.. :
አረ እስኪ ታወኝ ያለ ተረጂ ብቻየን ተቃጠልኩኝ
2026-02-06 11:37:01
1
emuti4833
Emuti🙏21🙏23❤@ :
አይ🥺🥺🥺
2026-03-26 04:06:42
1
mesret_negash
meserat :
እግዛቤሄር ይፈታው
2026-02-06 18:55:30
1
g.d.n.t.r
honey badger :
እንዴ ማን ነገረህ ኣሁን ያለሁበት ሁኔታ ነዉ የገለፅከዉ ኣስደነገጥከኝኮ ያዉቀኛል እንዴብየ
2026-02-06 13:16:10
2
adanechashko3
@Ayu1 :
አግዚአብሔር ከመሬ ናው
2026-02-07 08:42:24
1
user2547614442461
Abinet :
ፈጣሪ ይባረክ እኔ ይሄ ህወይት ውስጥ ነኝ
2026-02-06 09:49:00
1
hiruta84
Tsehay :
አሁን ያለዉበት ነገረ
2026-02-06 16:44:21
1
abuadane133
Abu Adane :
ሚሆን መስሎኝ ቡዙ ለፈው ግን ሊሆን አልቻለም ግን እግዚአብሔር ይመስገን
2026-02-06 18:48:19
1
wubti1921
wubti :
awo ewneti new
2026-03-31 18:34:24
0
tshay401
tse ❤❤❤❤❤ :
ejaaa
2026-02-05 17:30:08
0
To see more videos from user @merhawigk, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About