@natnael106: #ዝናውን_ሰምቼ #natnael #ethiopia_ortodox_tewahido_mezmur

N A T N A E L⁰⁵
N A T N A E L⁰⁵
Open In TikTok:
Region: KE
Thursday 05 February 2026 17:44:35 GMT
351832
56564
1228
4930

Music

Download

Comments

warinaa21
warina :
Are mulun ዘምርልን ene በቀን ክ 10 በላይ ሰማዋለው🥺🥰🙏🙏
2026-04-10 20:18:32
508
just_yitbe
Yitb°•° :
መዝሙር ያውጣልን የምትሉ like
2026-02-05 19:01:35
734
emebet.kasahun
emebet :
ሙሉዉን ልቀቅልን በማርያም🥰🙏❤️
2026-05-12 11:11:36
50
alex981838
Alex :
ላንተ ቃል የለኝም 🥺🥺🥰🥰🥰
2026-02-05 18:19:25
121
user5862616362473
የማርያም ልጅ :
ሙሉውን ዘምርልን በማርያም🥰🥰🥰🥰🥰
2026-04-22 19:47:43
21
21anata
ባለ ማህተቧ☦️🥰🦅 :
ዝናውን ሰምቼ ፈለኩት ከሾላላይ ሆኜ አየሁት🥺 ካንተ ጋር ነኝ አለ መዳኒቴ ዛሬስ መዳን ሆነ ግን ለቤቴ🥺
2026-03-30 01:25:12
47
biruk_k2121
DB FURNITURE #፩ :
ማርያምን ከ10 ጊዜ በላይ ሰማሁት ሙሉ መዝሙሩን ቢሆን ደሞ....🥰🥰
2026-02-06 18:31:58
57
hebi224
HEBI🔹 :
እንዴት እንደምወድህ እኮ ገብርኤልን🥰
2026-02-05 18:13:21
69
beruketayte2
Berukti☦️ :
ሚገርም ድምፅ ባንተ ምክንያት መዝሙር ርሳዳምጥ ነው ምውለው የዘመካቸውን እየፈለኩ🥺🤗
2026-02-05 18:37:23
32
sinte415
S ነኝ የተዋህዶ ፍሬ21☦️👸🏻 :
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ዲያቆን ❤️
2026-02-05 17:46:58
10
yishak_28
Yishak ♱ :
ናቲዬ አምላከ ቅዱሳን አንደበትህን አይለውጥብን 🥰🙏
2026-02-06 16:27:18
11
makii1221yleybigal
makii1221 :
የዘማሪውን ስም ንገሩኝ🙏
2026-03-26 14:44:18
5
samri12217
samri🦋 :
zmare melakt yasemaln 🙏🙏🙏🙏🥰
2026-04-20 07:37:57
9
sisters1214beaty
Adey beauty salon :
be maryam muluwun zemrlin🙏🙏
2026-05-17 06:15:01
2
kide.love
🌺🌺🌺 :
ሙሉውን ዘምርልን በማርያም ወንድሜ ❤️
2026-04-05 15:42:08
11
family21277
ሸቃሊት እባላለሁ🙋‍♀️🦋☦️ :
እደምን ወደደኝ ምን አግኝቶ ከኔ🥺🥺🥺
2026-02-05 19:01:22
14
mihri161921
@mihri ባለማህተቧ✝️🧕 :
zimare melkitin yasemalin🙏🙏🙏
2026-04-21 19:37:07
5
mickyblack32
micky black 32 :
የልጅነቴ መዝሙር 😭😭😭😭😭😭 ዝናውን ሰምቼ ፈለኩት 🥰🥰❤️
2026-03-30 21:44:53
8
gebrewel
Dagim KM :
90s
2026-02-06 15:09:17
6
yoo_torr
YO🎩🪄 :
ጀግናዬ✨
2026-02-06 10:15:16
6
ye19lij21
𝙨𝙚𝙧𝙠 𝙖𝙙𝙞𝙨 ዘ ገብርኤል :
የኔ ወንድም ተሰምቶ የማይጠገብ ነዉ እሱ ከልሎ በቤቱ ያፅናህ🥰🥰🥰
2026-04-19 17:03:51
7
90910856212dnhaymi
d/n haymsnote :
መዝሙረ ዳዊት ትምህርት ሲጀመር አስቀድሞ አቡነ ዘበሰማያት እንድገም ቀጥሎም መግቢያውን እንላለን። ነአ ሀቤየ ዳዊት ንጉሰ እስራኤል በአለ መዝሙር ሰናይ ወጥዑመ ቃል ታለብወኒ ነገረ ወፍካሬ ኩሉ አምሳል ከመ እወድሳ ለማርያም ድንግል እንዘ እጸርህ ወዕብል ስንጨርስ ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም።
2026-03-04 18:25:41
41
elsa_yosef
𝐄𝐥𝐬𝐚𓍯 :
በዚህ መዝሙር ነው follow ያረኩህ 🥺🥺
2026-04-13 11:34:45
5
senayit.sime
Maqdii Arsii :
በስደት ስሰቃይ ጌታዬ ደረሰልኝ በስቃይ ውስጥ ያላቹ ታገሱ እግዚአብሔረ ቀን አለው ሲደርስላቹ ሀይወታቹ በሙሉ ብራሓን ነው ሚሆነው ምን ብዬ ላስደስተው ተመስገን ብቻ አባቴ🙏🙏🙏
2026-02-08 10:53:27
10
wasyihun12
😕ሰው ክቡር ነው" :
በመስመአብ ድንቅ የሆነ ዜማ ተባረክ 🙏
2026-02-20 18:23:36
6
To see more videos from user @natnael106, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About