@cashbadnf: #jamaicatiktok #fypviraltiktok🖤シ゚☆♡ 🕷️💕

𝒞𝓋𝓈𝒽𝒹𝑜𝓁𝓁💰.
𝒞𝓋𝓈𝒽𝒹𝑜𝓁𝓁💰.
Open In TikTok:
Region: JM
Friday 06 February 2026 04:00:51 GMT
11567
1599
59
70

Music

Download

Comments

godisgoodtoomi
godisgoodtoomi :
ypree bro
2026-08-20 03:18:31
0
jayla.tycoon
🫦💘’ :
ok bro.
2026-02-06 04:12:36
5
zahere98
zaza frass :
your kind of beauty baby is unbelievable
2026-06-19 16:58:06
2
juniorobsmith
junior ob smith🇰🇷 :
i have something to say
2026-07-02 14:04:50
1
duhaney.meikle7
Duhaney Meikle :
Hi
2026-08-16 19:09:01
1
.oddy4
oddy :
Look nice tho
2026-07-30 00:29:23
1
kajay____
IM TOO SLIME :
Easy twin😂❤️.
2026-02-06 04:23:51
3
user4082711803003
scanky :
sweets
2026-07-17 06:19:35
1
2fyeaaira
. :
#needthat😍
2026-02-08 18:02:39
2
yncashoutt
Cashout 🥀 :
Ah bro.
2026-02-06 11:58:51
1
rickyburnett5
Ricky Lion :
Looking nice
2026-08-01 07:31:37
1
1._.midnight
~Dev~ :
🙌🏽🔥
2026-04-29 15:49:06
1
cappa267
cappa boss :
u very cute 🥰
2026-05-05 05:10:35
1
sxjzxn.ex
Muk4jay :
Ouuuuuu wan drop a collab?
2026-06-22 00:33:23
1
officialnorittk
PrimeNori :
2026-02-06 04:12:54
2
tj5330
Tj :
how one girl can look so good
2026-02-07 11:48:08
2
ricardo.brown21
Ricardo Brown :
❤️❤️❤️Hi beautiful ❤️
2026-02-08 22:21:24
1
aruba5150
BASHCO🩸 :
2026-02-06 12:54:14
2
fabianoliver318
fabian :
hi
2026-07-27 23:36:51
1
kenielupdate
Keniel update :
beautiful capper girl 😳😳😳💯
2026-02-11 22:28:51
1
rcaurwehddhxdfjddj
brick don :
baby u so beautiful ❤️
2026-02-09 01:58:45
1
ronaldo6ixx6
￴￴ ￴￴￴ ￴￴ ￴￴ ￴￴￴ ￴￴ ￴￴ ￴￴￴ ￴￴ :
AI a get too rl
2026-02-11 19:10:25
1
1influence_boss
1 influence _boss :
🥰
2026-07-15 03:30:52
1
To see more videos from user @cashbadnf, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#እንኳን_ሱባኤውን_አስፈጸማችሁ!  የፍልሰታ ለማርያም  ጾም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ካህናትና ምእመናን በታላቅ ናፍቆትና መንፈሳዊ ተጋድሎ የሚያሳልፉት፣ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ዕረፍት፣ ትንሣኤና ዕርገት /ፍልሰት/ የምናስብበትና የምናከብረበት የተቀደሰ ጊዜ ነው። በጾመ ፍልሰታ ለማርያም በሌሊት የሚጀምረው የሰዓታትና የማኅሌት አገልግሎት፣ የእመቤታችን ምስጋና ውዳሴ ማርያምና ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ ፣ ከሰዓት (በጥዋት) የቅዳሴና የሠርክ ጸሎት  እንዲሁም የትምህርተ ወንጌል  አገልግሎት ልዩ በሆነ ፍቅርና ተመስጦ እንዲሁም መንፈሳዊት ይሰጥበታል።  የጾመ ማርያም ሱባኤ ለካህናቱ ብቻ አይደለም ለሕጻናቱም በእጅጉ የምትናፈቅ የጾም ወቅት ናት። ለዚህ ከወትሮው በተለየ መልኩ ሕጻናት ታዳጊ ወጣቶችን ቅዱስ ሥጋውና ክቡር ደሙን የሚቀበሉበት ቅዱስ ትውፊት የሚታይባት ጊዜ ናት። ምእምናን ከሞቀ ቤታቸው  ሁሉ ከሞላላቸው ጓዳቸው ተለይተው ሲችሉ ወደ ገዳማት ካልሆነም ወደሚቀርቧቸው አብያተ ክርስቲያናት ሱባኤ በመግባት ካልሆነም ከቤት ሆነው ለቅዳሴውና ለኪዳኑ በመመላለስ ጊዜያቸውን በበረከት ሥራና አገልግሎት የሚያሳልፉበት ተናፋቂ ወቅት ናት።  በመሆኑም እንዲህ የሚናፈቀውና የሚከበረው የጾም ወቅት ሱባኤ እንደሐዋርያት ትውፊት ከነሐሴ 1_14 በመሆኑ ዋናው የአገልግሎት ሱባኤ ማለትም የሰዓታቱና የማኅሌቱ፣ የውዳሴ ማርያምና የቅዳሴ ማርያም ትርጉም  እንዲሁም ዘወትር 14ቱንም ቀናት የሚቀደሰው አኮቴተ ቁርባን ዘእግዝእትነ ማርያም ቅዳሴ በዚሁ ቀን ሱባኤው ይጠናቀቃል። ስለሆነም በዚህ ዓመት (2018 ዓ/ም) የጾመ ማርያም ምክንያት በማድረግ  ከነሐሴ 1-14 ድረስ  የእመቤታችንን የሰባቱን ቀናት ውዳሴ ማርያም እና ቅዳሴ ማርያም በ14 ወንበር በጥዑም አንደበት በብርቱ ጽናት በወላዲተ አምላክ ምልጃ በእግዚአብሔር ቸርነት ስትተረጉሙ ለነበራችሁ #በሀገረ_ስብከታችን_በ260_አብያተ_ክርስቲያናት_ብሎም_በሁሉም_የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_ቤተ_ክርስቲያን የምትገኙ  የመጻሕፍት ትርጓሜ መምህራን እንዲሁም በሌሊቱ ሰዓታት ከምሽት 5 ሰዓት ጀምሮ በመቆም ቀንም በቅዳሴ ማታም በሠርክ ጸሎት ሱባኤውን ላሳለፋችሁ ካህናት እንዲሁም ብርዱን ዝናቡንና ቅዝቃዜውን ታግሳችሁ በሱባኤው በረከቱ ለተሳተፋችሁ ምእመናን ሁሉ እንኳን በቸርነቱ አስፈጸማችሁ! አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከቷና ምልጃዋ አይለየንን።  የጾምነውን ጾሙ፣ የጸለይነውን ጸሎ፣ የሰማነውን ምስጢር እና የሳለፍነውን ሱባኤው ሁሉ 👉ለሀገር ሰላም በረከት 👉ለቤተ ክርስቲያናችን ፍቅር አንድነት  👉ለሃይማኖታችን ጽናት   ይቅርታ የሚያሰጥን ያድርግልን ። አሜን። የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት ነሐሴ ፲፭/፳፻፲፰ ዓ/ም  የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሚዲያ አገልግሎት/Addis Ababa Diocese Media Service #orthodoxchurch #vi #ማርያም

About