@annhienkisd68: Đồ dài xinh cho bé gái #thoitrang #mevabe #annhienkids #xuhuong #duoctaitro

An Nhiên Kids
An Nhiên Kids
Open In TikTok:
Region: VN
Saturday 07 February 2026 04:09:04 GMT
549
1
0
1

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @annhienkisd68, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#አቡነ አረጋዊ›› ወር በገባ በ14 ከዘጠኙ ቅዱሳ አንዱ የሆኑት አቡነ አረጋዊ ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል ነው። አቡነ አረጋዊ የሚታወቁበት ተአምራቸው በአጭሩ #አቡነ አረጋዊ  ደብረ ዳሞ ሲደርሱ ወደ ሰማይ ቀጥ ያለች ተራራ ሰው በምንም መንገድ ሊደርስባት ወይም ሊወጣባት የማይቻለውን ቦታ እሳቸው ተመኙዋት። #ከዚያም
#አቡነ አረጋዊ›› ወር በገባ በ14 ከዘጠኙ ቅዱሳ አንዱ የሆኑት አቡነ አረጋዊ ወርሃዊ መታሰቢያ በዓል ነው። አቡነ አረጋዊ የሚታወቁበት ተአምራቸው በአጭሩ #አቡነ አረጋዊ ደብረ ዳሞ ሲደርሱ ወደ ሰማይ ቀጥ ያለች ተራራ ሰው በምንም መንገድ ሊደርስባት ወይም ሊወጣባት የማይቻለውን ቦታ እሳቸው ተመኙዋት። #ከዚያም "አሁን ይህን ተራራ በምን ልወጣው እችላለሁ" እያሉ ሲያወጡ ሲያወርዱ በንግግሩ ሐሰት የሌለበት አምላካችን በነቢዩ ዳዊት ላይ አድሮ በመዝሙር ፺፣፺፩:፲፩ - ፲፮ ላይ “በመንገድህ ሁሉ ይጠብቁህ ዘንድ መላእክቱን ስለ አንተ ያዝዛቸዋልና ፤ እግርህም በድንጋይ እንዳትሰናከል በእጆቻቸው ያነሡሃል። በተኵላና በእባብ ላይ ትጫማለህ፤ አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ። እንዳለው የታዘዘ ዘንዶ መጥቶ ስደሳ ክንድ በሚያህል ጅራቱ ጠምጥሞ ቅዱስ ሚካኤል ሰይፈ እሳት ይዞ እየጠበቃቸው ከተራራው አናት አድርሷቸዋል፡፡ ወዲያው ሃሌ ሉያ ለአብ ሃሌ ሉያ ለወልድ ሃሌ ሉያ ለመንፈስ ቅዱስ ብለው አመስግነዋል። በዚያ ዕለት ግማሽ ህብስት በልተው ጠገቡ፤ ከዚያ በኋላ ግን ምድራዊ ሕብስት አልተመገቡም፡፡ በሰንበተ ክርስታያን ከቅዳሴ በኋላ ሕብስተ ሰማያዊ እያመጡላች ይመገቡ ነበር እንጂ፡፡ ኋላ ግን ዜና ጽድቃቸውን ሰምተው ከስድስት ሺህ ያላነሱ ደቀ መዛሙርት ተሰብስበውላቸዋል። የጻድቁ አባታችን በረከትና ምልጃ አይለየን🙏

About