@ebc_tiktok: ፀብን አንሻም ********* "ኢትዮጵያ እንደ ወሎዬ ናት። ወሎዬ በፍቅር ሲመጡበት አርሂቡ ብሎ እጁን ዘርግቶ በፈገግታ መቀበል ይችላል። ነገር ግን ወሎዬ በፀብ ሲመጡበት አጋለይ ይላል። ፀብን አንፈልግም ፀብን አንሻም፤ ፀብ ከልማት ፀብ ከብልፅግና ያስተጓጉላል ጉዟችንን ያራዝማል። የምንፈልገው እንደ ወሎየ በፍቅር የመጣውን አርሂቡ ብለን፤ እጃችን ዘርግተን ስቀን በፈገግታ መቀበል ማጉረስ ነው። ነገር ግን ኢትዮጵያውያን ነንና ደማችን ውስጥ አለና፤ በፀብ ከመጡብን ደግሞ አጋለይ እንደ ወሎዬ ማለታችን አይቀርም።" - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) https://youtube.com/live/JHzYYS8-7UQ #Ethiopia #Tourism #LogoLake #AbiyAhmed #Development
EBC News
Region: ET
Saturday 07 February 2026 08:36:49 GMT
Music
Download
Comments
Dr.KB( የዉስጥ ደዌ ሪዚደንት ሐኪም) :
🙆♂️☹️😕እረ ተው ሳክሶማ
2026-02-07 09:40:42
65
ወሎየነትን በጥልቅ የተረዳው :
ወሎ ክልል ይሆናል
2026-02-07 13:23:30
17
user33969073442712 :
ተረት ነው የስለቸን
2026-02-07 16:01:13
12
aladin :
ወሎየ 🥰 ኢትዮጵያዊ
2026-02-07 09:04:19
61
Addis :
2026-02-07 09:02:39
57
𝙄𝙉𝙎𝙄𝘿𝙀𝙎𝙏𝙊𝙍𝙔||በእስማኢል :
ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን፦ አለም ሲሰለጥን ወሎዬ ይሆናል ነበር ያለው 🥰 ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹
2026-02-07 14:45:47
63
addis :
እየዞሩ መርዝህ መትፋት 🤗🤗
2026-02-07 12:41:14
18
ዘ ዑራኤል 22 :
2026-02-07 10:30:19
22
ኢቶሪካ :
አለም ሲሰለጥን ወሎና ወሎየን ይመስላል
ያለው ማን ነበር
2026-02-07 13:27:03
8
LEMI :
አጋ ሳይሆን ሀጋ ነው ክቡር ሚኒስቴር
2026-02-07 10:49:54
2
user30076917578264 :
ተጎንህ ነን
2026-02-07 10:25:42
8
Mohammed seid :
ዋው መሪያችን ይለያል💪💪💪💪
2026-02-07 11:31:33
7
ብራይትስታር የህፃናት ሜቆያ ደሴ :
ምክንያቱም ወሎ ኦሮሞ ነዉ የፍቅር ሀገር 🥰
2026-02-08 05:55:06
5
1 1 :
ሀይቆች የት አላቺሁ 🥰
2026-02-07 09:45:53
12
𝗗𝗮𝗻𝗶 🫡 🇪🇹 :
🫡🫡🫡🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ወላሂ እውነት ነው
2026-02-07 13:46:00
2
𝕁𝔼𝕄𝔸𝕃 :
መልካም🥰🥰
King of African
2026-02-07 10:33:25
5
እሕቴ ቁጥብ ሁኝ ዉድ ትሖኛለሽ💯✅🎀 :
ወሎየወች አላችሑ ወይ ወይዬ በሉኝ ደሞቸ🌷🌷🌷🌷🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫☕☕☕☕
2026-02-07 15:03:11
2
አንተን ብሎ አራዳ :
yes👍👍👍
2026-02-07 16:58:55
5
UNITED OF AFRICA :
2026-02-07 14:09:17
8
መንገደኛው sied :
እውነት ነው
2026-02-07 14:41:32
2
Yetay Ethiopia Love :
may ዉሎ ቢተ አምሀራ ሀገሮን ወዳአድ ፍቅር ብቻ😍😍💪💪💪👌🥰🥰🥰
2026-02-07 14:47:57
2
Mr A𝑏𝑑𝑢 M𝑜ℎ𝑎𝑚𝑚𝑒𝑑 :
ሀቅ ነው አባቢ🌹🥰🌹
2026-02-07 09:27:04
2
🤔🤔ሊሆን ይችላል🤔🤔 :
በድሮን ስትጨፈጭፈንስ
2026-02-08 16:05:51
2
onoda chogchigi :
ወሬ😂😂😂😂
2026-02-07 13:24:11
1
𝗬𝗢𝗡𝗔𝗧𝗛𝗔𝗡✔️ :
ኮርተናል ባንተ አቢቹ🥰
2026-02-07 13:25:28
1
To see more videos from user @ebc_tiktok, please go to the Tikwm
homepage.