@adonaymada: Thank you ❤️ @ZUMI INDUSTRY PLC we will do even moreeeee

adonaymada444
adonaymada444
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 07 February 2026 16:59:21 GMT
6211841
608673
11890
68775

Music

Download

Comments

wudass2
wudase ♍ :
ጨነቀኝ ብሩን ከወሰዱበት ቢዬ🥺
2026-02-07 17:45:59
7218
tit0391
🌸🦋titi ጎደሬዎ 🦋🌸💌🔏 :
አዶናይ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ ተባረክልኝ 🥰🥰🥰🥰
2026-02-07 17:01:20
4597
winta121921
𝑤𝑖𝑛𝑡𝑎 :
እንባዬ መጣ የኔ አባት😥😭😭😭😞😞😞
2026-02-07 17:03:05
2058
sadaebrahim12
sa :
በዚህ ሁኔታ ላለሰው 40ሺ ብር ማለት ከሰማይ እንደወረደ በረከት ነው ተባረክ
2026-02-07 17:27:19
907
milihabeshawit5
ጦጢት👸444 :
የማያልቅ እንጀራ ይስጥህ ፈጣሪ ኣዱየ🥰🥰
2026-02-07 18:05:43
411
azariya217
Chere man😎 :
ማርያምኮ እናቴ ናት
2026-02-07 17:02:39
764
muna06e
muna :
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል አላህ ይስጥህ
2026-02-08 05:54:16
316
lovequotes944
Love Quotes 🥀 :
respect adonay 🥺🥺
2026-02-07 17:12:16
120
woynishet.nana
Woyn N :
ለምን አንድ ሆንክ እግዚአብሔር ሺ ያድርግህ እሱ ድብቅ አድርጎ ያኑርህ ተባረክ 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏😭😭😭
2026-02-07 17:17:47
195
realitytalks_12
truth :
አንተ መልካም ሰዉ ለብዙዎች ስለምትተርፍ እግዚአብሔር ገና ብዙ ሀብት ይሰጥሀል።
2026-02-07 17:03:49
186
mike_miko2
Miki_miko📌 :
ማርያምን እንደዚ ያለ ሰው አላየሁም እንባዬ እኮ መጣ ቃላት ያጥረኛል ስለ አዶናይ መናገር🙏😭🥺👏😍
2026-02-07 17:02:40
293
longer035
kidus🇫🇷..🇬🇧 :
እኔ ምን እንደምልህ አላቅም አዶናይ ምርጥ ያራድዬ ልጅ ጨምሮ ይስጥህ🙏
2026-02-07 17:02:01
146
biladen_2901
biladen-444 :
ንጉስ ሺ አመት ንገስ
2026-02-07 17:01:20
50
endalk.ya21
Endalk👆👑👆 :
ኧረ አንተ ልጅ ወድጄህ ወድጄህ ለሞት ነው በፈጣሪ ምን ጉድ ነህ በማርያም 🙏🙏🙏🥰🥰🥰👍👍👍
2026-02-07 19:37:25
121
frew504
ስብሀት tube👂 :
ማርያም አማላጅ ናት
2026-02-07 17:03:10
100
tigst21.23
ዲንግል እናቴ444🦋🦋🦋🦋 :
የኔ አባት እመቤቴ ትጠብቅህ
2026-02-07 17:07:49
98
meky.mikuanint
@ችቹ የkal❤ :
የደግነት ጥግ👍👍👍
2026-02-07 17:00:59
37
serki06
serki🦋444🦋 :
2026-02-07 17:04:50
67
user6292325
ሃቨሻ ውቷ…🍫🎙️ :
ንጉሳችን ጨምሩ ጨማምሩ ያንግሰክ🤌🏿🤍
2026-02-07 17:11:57
18
lulawit1219
Lula444🦋🦋 A&J❤🙏 :
እኛም እንወድሃለን 🙏🙏🙏 ሁሌም ካንተ ጎን ነን🙏
2026-02-07 18:17:21
22
user5542638547978
ፍሽኽታ አመለይ :
አዶና ወስጡ ምነግረወ ሰው አለ መሰለኝ ፈጣሪ ሁሌም ከንተ ጋር ይሁን ወንድሜ
2026-02-07 17:02:47
47
user058001993
kal444 :
❤️❤️❤️
2026-02-07 17:03:49
70
esamsifen
esamsifen :
ሳይጠሩት አቤት አለ የሆነ ሰው ዛሬ😳😳😳😳
2026-02-07 18:03:41
2052
saratsefya
sara🦅🦋 :
Efff 😞😭
2026-02-07 17:06:22
11
abrahamshimles
Abraham²⁷🧢 :
አንተ እራሱ ለኛ ስጦታችን🎁 ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ እኛም እንወድሃለን🥰🙏🙏
2026-02-07 18:05:24
65
To see more videos from user @adonaymada, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About