@melegnaa: የዶሮ እግር አሮስቶ የዛሬው የምግብ አይነት በጣም ቀለላል የማያለፋ የዶሮ አሮስቶ አይነት ስታስቡ አሪፍ አማራጭ እንደሚሆናችሁ አንጠራጠርም ፡፡ የዶሮ አሮስቶውን ለማዘጋጀት ዛሬ ባቀረብንላችሁ የአበሳሰል መመሪያ መሰረት ከፈለጋችሁ ሙሉ ዶሮ ወይም የዶሮ ታፋ በመጠቀም ማዘጋጀት ትችላላችሁ ፡፡ ዶሮውን ለመቀመም የሚያስፈልጋችሁን ግብዓቶች ፣ የማጣፈጫ ቅመሞች ዝርዝር እና የአበሳሰል መመሪያውን ከስር አቅርበናል ፡፡ ዶሮውን ለመቀመም - 1 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቂቤ - 3 የሾርባ ማንኪያ የምግብ ዘይት - 2 የሻይ ማንኪያ የሮዝሜሪ ዱቄት - 2 የሻይ ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት - 2 የሻይ ማንኪያ የቀረፋ ዱቄት - 1 የሻይ ማንኪያ ጥቁር ቁንዶ በርበሬ - ግማሽ የሻይ ማንኪያ እርድ - ግማሽ የሻይ ማንኪያ ከሙን - የምትፈልጉትን ያህል ጨው አትክልቱን ለመቀመም - 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት - 1 የሻይ ማንኪያ ሮዝሜሪ - 1 የሻይ ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት - 1 የሻይ ማንኪያ ቀረፋ - የምትፈልጉት ያህል ጨው - 1 የሻይ ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት ምድጃ ውስጥ ከማስገባታችሁ በፊት - 8 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት - 1 የሎሚ ጭማቂ - ግማሽ ብርጭቆ ውሃ አበሳሰል - ዶሮውን ቀምማችሁ ካዘጋጃችሁ በኃላ ቢያንስ ለ1 ሰዓት ማቀዝቀዣ ቤት ውስጥ ማሳረፍ ፤ ለተሻለ ጠዓም አሳድራችሁ መጥበስ ትችላላችሁ - ምድጃችሁን የላይኛውንም የታችኛውንም በማብራት በ200 ዲግሪ ሴንቲግሬድ አግላችሁ ዶሮውን ለ1 ሰዓት ከ20 ደቂቃ ማብሰል ማባያ - ሩዝ - ቂጣ - የማባያ ስልሶች #creatorsearchinsights

Melegna መለኛ
Melegna መለኛ
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 09 February 2026 08:19:38 GMT
613541
20728
106
6080

Music

Download

Comments

tizuhabeshacloths
tizuhabeshacloths :
እኔምለዉ ብዙ ልፋት የማይጠይቅ ቀለል ያለ ቁርስ ምናምን ትሉና በአል ብቻ ጠብቀን የምናገኘዉን ነገር ትግሩናላችሁ ልፋት የሚጠይቀዉ እሱን ነገር ለመግዛት የሚያስችል ገንዘብ ማምጣቱ ነዉ ተለፍቶም ከተገኘ ማለት ነዉ
2026-02-09 10:23:09
35
user8819487802256
betty :
ጎበዝ ባለሙያ ነህ እጅህ ይባረክ ባልበላም/ባልሰራውም/ስትሰራ ሳይ ደስ ይለኛል 🙏
2026-02-09 08:46:21
10
tigist.sheeangiza
Tigest :
ሁሌ ነዉ የምከታተልህ በጣም ባለሙያ ነህ እጆህ ይባረክ 🌹 🌹 🌹 🌹
2026-02-09 17:14:30
5
369nella
369nella :
Gloves 🧤 and cooking is 🫤 for me
2026-02-09 09:35:49
2
atkemes
A&M :
በጣም ያምራል ግን ኦቭን የሌለን በምን እንጠቀም?
2026-02-10 13:05:03
2
dani.hiyu7
danihiyu :
ስጋውና ድንቹ እኩል ይበስላል?
2026-02-09 12:10:04
2
user6393319807396zabi
zabi :
ጦስኝና እርጎ ብታደርግበት ደሞ 👌👌👌👌የበለጠ
2026-02-09 17:22:36
3
tarik.ayana
Letarik 2121 :
መለኛው ወንድሜ እጅህን ይባርከውና መቼ ነው ተከታዮችህን የምትጋብዘን? እንደ ሀሳብ ጥሩ ነው ብዬ ነው ። ምክንያትም መስራት የማንችላቸውን አንተጋ መጥተን ብንቀምስ ሳይሻል አይቀርም ብዬ ነው።
2026-02-12 07:00:33
2
ikrutechnology
IKRU TECHNOLOGY :
Be beef tibs asayen
2026-02-11 09:36:24
0
bisrat.tsegaye3
bisrat Tsegaye :
ካለ ኦብን አይሰራም
2026-02-09 19:24:01
0
hindaaaaa4
Mavie 🍂🤎 :
First comment😩
2026-02-09 08:23:24
1
hanialex55
Hani 🏠 :
next Mac and cheese please
2026-02-09 08:55:52
1
mahi_haymi
Mahi_Haymi :
with out oven endat meserat endemnchil betasyen dear
2026-02-09 13:45:28
0
yas.queen.66
its me :
ዶሮው ያምራል የት ነው ምትገዙት
2026-02-09 19:01:08
0
zobl7237
zobl7237 :
second 😁
2026-02-09 08:24:18
1
dejuhumanhair
Deju human hair :
Jegina
2026-02-09 10:44:04
1
birtukangeberu
ትግስት tg :
nice job🥰
2026-02-09 19:11:08
1
user2845707511244
Gotsh :
waww
2026-02-11 06:59:01
1
user3800007247214
bezawit :
በጣም ነው የሚያምረው
2026-02-09 15:23:52
1
tizita162112
tizita፲፮፳፩ :
ማርያምን ያለምንም ማጋነን በህይወቴ ለመጀመርያ ጊዜ ፆም ሲፈታ ብዬ የምሰራውን ምግብ በናፍቆት ጠበቅኩኝ ። እድሜህ ይርዘም እጅህ ይባረክ ባለቤቴን ለማስደመም ጓጉቼያለው
2026-03-06 07:03:40
1
ninamesay
🌼 Nina 🌼 :
yummy 🥰🥰
2026-02-09 08:43:32
1
selin37543
selin❤️ :
እናመሰግናለን ወላሂ በርታልን 😊🥰
2026-05-05 12:45:17
0
bluelotussocks
Blue Lotus Socks :
takes almost half day
2026-04-10 11:07:44
0
user737675876153
sua :
🤣😅🤣😅😅🤣😅😅5tgv . 😅🤣😅😅😅😅😅😅😅
2026-07-23 11:54:45
0
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About