@alazi271: አዲስ አበባ ከአያት አርባ ዘጠኝ ወደ 30 ደቂቃ የእግር መንገድ ገባ ብሎ ደብረ ገሊላ ልደታ ማርያም #ፀበል #ገዳም #ኦርቶዶክስ @ደብረ ገሊላ ልደታ ለማርያም ሚዲያ

🇪🇹አልአዛር ዘ ሰዋስዉ ወደ ገዳማት🇪🇹
🇪🇹አልአዛር ዘ ሰዋስዉ ወደ ገዳማት🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 09 February 2026 14:26:10 GMT
327242
26781
187
3062

Music

Download

Comments

beamlakfekede0
nani :
ዛሬ ከበረከቱ ተሳትፌአለሁ እመቤቴ አመሰግንሻለሁ በኔ ህመም የማይቻለውን መንገድ አስወጥታኛለች
2026-02-09 18:59:42
32
eskedara425
Eskedar :
ሰዉየማይበዛበትቀን ብትነግሩን🙏🙏🙏
2026-02-26 12:06:57
16
yishak2588
ህብረ ስርዓት :
ማርያምን ለመቁረብ ቢሆን ደግሞ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-02-09 14:34:19
10
engu17
Enguday :
ሞጆ ነው ያለሁት ከመነሀሪያ የት ብዬ ነው የሚይዘው
2026-02-10 10:34:29
2
ejiggggguuu
teddddox :
መኪና ያስገባል እስከ ፀበል ?ለታማሚ ለማምጣት ነበር
2026-02-11 13:44:13
4
yenenesh274
Yenu :
transport ke megenagna hayat 49 ayegegnem ende beteseboch
2026-02-10 14:02:09
1
abiyesahile
አዋሬ አረሳሽም :
ብዙ መስተካከል ሚገባቸው ነገሮች አሉ እኔ እሁድ ከደ/ብርሃን መጥቼ ነበር ግን ሁሉም ግፊያ ነው ለመቅዳትም ለመጠመቅም አስተናጋጅ የለም ያሉትም በደንብ አይሰሩም ይሄ ቢስተካከል አለዛ የተሰጠንን ምህረት እንዳናጣ አደራ"
2026-02-12 22:12:06
8
seni5397
seni /ETH@21 :
እመቤቴ ማርያም ለኔ እደደረሰችልኝ ለናንተም ትድርስላችው ጥር 26 ከቦተዋ ነበር የዋልኩት በጣም ውስጤ ሲረበሽ ነበር የዋልኩት በ27 ደግሞ አርቱ አርሴማ ሄድኩ ልክ መፀበል ስጀምር መንፈሱ ተጋለጠ አናም በቦተዋ ሲቃጠል አንደዋለ ሁሉ ሲጮ
2026-02-10 12:12:51
5
only2bb
ህሊና :
አርብ አለ
2026-02-24 10:55:20
1
addis.sisay16
ዛሬም በትዝታ :
አደራሸዉን የሚነግረኝ
2026-02-22 02:26:07
0
solomonnetsanet
meso :
የዛሬ እኮ ጉድ ነዉ
2026-03-02 12:16:28
3
samerawit115
samerawit :
እመቤቴ ፍቃድሸ ከሆነ ደጀሽን አስረግጭኝ
2026-02-25 21:20:21
2
samriasfaw626
Samri Asfaw626 :
ልደትዬ እናቴ እኔን እንደፈወሽኝ የእናቴንም ጤና አንችው ፈውሻት እኔንም በድጋሚ ደጅሽ መጥቼ ለምስክርነት አብቂኝ ልደታ ማርያም
2026-02-10 15:04:40
4
user205205145196921
user205205145196921 :
🙏🙏🙏 እንደተመኝሁ አልቀርሁም ለደጅሽም አበቃሺኝ እናቴ አልወጣዉም ያልኩትን አቀበት እና ቁልቁለት አንቺ አበርታሺኝ ማርያምዬ የኔ ሚስጥርኛ እናት ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
2026-02-09 20:30:57
3
ninivah_
Ninivah✨ :
ወንድሜን እን እናቴን ፈውሳልኛለች
2026-02-11 13:14:47
2
joe379408
joe :
በጣም የሚገርም ፀበል ነው
2026-03-01 17:19:24
2
kiy69
mikiyas :
ልደታ ማርያም እናቴ
2026-02-09 14:32:22
2
yobiamen
yobiamenፀዳል :
ልክ እንደኜ በአንድ ቀን ድኖ የመጣ ማን ይሆን
2026-03-03 16:13:16
1
user9081488787101
ema@120108 :
የምታቁ ሰዋች ስልክ ቁጥራቹን ፃፉልን
2026-02-11 11:38:30
1
feven.negash0
feven negash :
ሰው ሳይበዛ ሄጄ የተጠመኩ ሁለሰው ብቻ ነበርን
2026-02-17 08:11:32
1
yoyana_16
yoyana :
ለኔም ድረሽ እመብርሀን
2026-02-23 12:23:33
1
eteneshmekonnen1
Etenesh :
እልልልልልልልልል እመቤቴ ማረኝ ደግመሸ ለደጅሽ አብቂኝ
2026-02-10 00:13:21
1
wina.bekele
Wina Bekele :
እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል
2026-02-10 12:08:31
1
kok85324
kok :
እባካችሁ ሴቶች ስትጠመቁ ቶሎ ቶሎ በሉ
2026-02-16 08:47:28
1
m.e.s.k66
Mesk Ambissa :
እኔ የገና ጾም ስጠመቅ ምንም ሰዉ የለም ነበር ከኛ ከሴቶች 10 ሰዉ ብንሆን ነዉ ወንዶችም እንደዛዉ አሁን በስመአም እግዚአብሔር ይመስገን ምእመኑ በዛ ተመስገን🥰🥰
2026-02-27 17:55:41
1
To see more videos from user @alazi271, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About