@adonaymada: @yetnayet ali berke ሁለት የ ኦክስጅን መተንፈሻ እቃዎች እና ለስዋ የሚስማማ መድሃኒት ከ ኣሜሪካ - በ ዶክተር ኣሰፋ ኣማካኝነት እና @Bora Kid's Mall & Park ኣማካኝነት ርክክብ ልናረግ ነዉ

adonaymada444
adonaymada444
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 09 February 2026 23:07:00 GMT
4193607
533636
16985
89378

Music

Download

Comments

yohannesjo3004
Jo :
እኛ በነፃ እየተነፈስን ግን እናማርራለን🥺
2026-02-09 23:17:06
20213
estifff44
Estifanos_tomas 🐅🐅 :
አስለቀስከኝ እግዛብሄርን ቃል የለኝም ወንድሜ😭😭🙏🙏❤️❤️❤️❤️
2026-02-09 23:41:34
16935
abaheriyakos21
አባ ሕርያቆስ :
የኔ ልጅ እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መጨረሻህን ያሳምርልህ🙏❤🙏
2026-02-10 05:28:06
4932
miko405miky
ሜናታ🚣🏾‍♂️ :
አዶናይ ሁሌም በምላስህ ላይ ያለችው ድንግል ማረያም ትጠብቅህ የውነት አንተ ከልብህ ሰው ነህ
2026-02-09 23:19:15
5378
mealyanavruel
Mealyan Avruel ⭐️ :
ዛሬ አዶናይ በ ደስታ ሊጨርሰን ቆርጦ ተነስቷል😁
2026-02-09 23:53:15
6451
stargirls160
ስማርቷ🦋_444_💪 :
እንደኔ በደስታ ያለቀሰ😢my aduye🤴😢
2026-02-09 23:13:48
2563
esamsifen
esamsifen :
ህዝብ ነህ
2026-02-10 03:47:50
4601
wildrose7545
Amen🦋👠🍷 :
የ ዶክተር ብርሃኑ ደግነትም የተለየ ነው። አግዚኣብሄር ሁሌ ለሰው ደራሽና ተስፋ ሰጪ ያድርግዎት የኔ ኣባት።
2026-02-09 23:32:58
1190
mikiyastadesse218
miko የተክልዬ ልጅ :
እመቤቴ ትማርሽ🙏🙏
2026-02-09 23:22:34
1932
osmii1124
Osmi :
ወላሂ የደስታ እንባ ማንባት ራሱ እንዴት ያስደስታል
2026-02-09 23:45:29
725
abiy.mulat444
አቢቷ abitua 🐺 :
4.9million ገብተናል እንችላለን በዚህ ሳምንት ውስጥ Please 5million ይግባ በቃ እያንዳንድሽ አዝዣለው let's go
2026-02-09 23:30:24
778
abebech_23
🦋𝔸𝕓𝕖𝕓𝕖𝕔𝕙♰🌅🇮🇱❁ :
ላንተ ቃል የለኝም የምትወዳት ቤዛዊተ ዓለም ቅድስት ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትጠብቅህ የሰው ደስታ እንደ ሆንክ እሷም አንተን ያላሰብከውን ደስታ ትስጥህ ሁሌም ከክፉ ነገር ትጠብቅህ🥰🥰🥰🥰 ሌላ ለአንተ ቃላት አይኖርም
2026-02-09 23:17:25
629
merry_duchi
D U C H I 444🫰 :
በቃ ከኔ እድሜ ተቀንሶ ላንተ በተጨመረ😭😭😭
2026-02-09 23:11:49
892
yemie021
Glibanos :
እንባችን አለቀ ዛሬ
2026-02-09 23:12:05
387
baba.hadsh.01
baba.hadsh. 🇺🇸 :
ተመስገን ፈጣሪ እንዳንተ ምርጥ ሰዉ የለም 🙏❤️👌
2026-02-09 23:11:12
423
abelaa7777
አቤል ጠቅላላ የፊኒሺንግ ስራ :
ሰው እንዴት በዚ ልክ ሁሌ ሰውን ያስደስታል
2026-02-10 03:08:16
122
kebede_mikael
® 𝕂𝕚𝕓𝕒 :
አንተን የሰጠነን አምላክ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
2026-02-09 23:12:05
67
yohans2173
ዮሃንስ 21 እናቴ✝️ :
2026-02-10 03:21:45
66
aberham.mengistu
ስም አውጡልኝ :
ይህ ልጅ በቀልድ በፌዝ በቧልት ጀምሮ የመልካም ስራ ባለቤት ጀግና ሆነ አቦ የሁላችንንም ለውጥ እንደ አዶናይ ያድርግልን
2026-02-10 03:13:23
493
robel470p
Robel :
እባካችሁ ከዚህ ልጅ ትምህርት እንማር ወዳጆቼ ሰው መሆን÷ መረዳዳት÷ ለሰው ጥሩ ማሰብን እንልመድ÷ በማይረባ ነገር ተቦዳድነን መጠላላት መገዳደል እናቁም::ሰውነትን እናስቀድም::ቪዲዮ አይተን Like አርገን ብቻ አንሂድ ውስጣችንን እንቀይር::እኔ ይሄን አልኩ እንጂ ብዙ መማር እንችላለን ከዚህ ቪዲዮ::❣️
2026-02-10 01:32:30
199
artistbiniyamyoyo444
Artist BINIYAM YOHANNES-16 :
ETHIO-ISTANBUL GENERAL HOSPITAL ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
2026-02-10 03:02:59
507
omyasmin341
⭐️ለሁሉም ጊዜ አለው⭐️444 :
ወላሂ አልቻልኩም ከእሷ በላይ ነው ያለቀስኩት ከአላህ በታች እህታችን ደረስክላት አላህየ በየሄድክበት ይጠብቅህ እንወድሃለን ☝🙏
2026-02-09 23:19:20
688
user79780512949446
user79780512949446 AB :
ለካስ ክፉዎች ብቻ አይደለንም እንዲህ አይነት ልቦችም አሉ እግዚአብሔር ይመስገን።
2026-02-10 00:22:55
151
kal.tilahun
kal የወንድሟ ሳቂታ💃💃 :
አዶናይ ላንተ ቃላት አጣው ብቻ እመብርሀን ትጠብቅህ❤🙏
2026-02-09 23:12:07
36
wawamimi02
wawamimi175 :
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እንደዚህ ናቸው ማሪያምን በጣም ደስ ብሎኛል ። 🙏🙏🙏 ❤❤❤ 😁😁😁
2026-02-10 00:54:03
300
To see more videos from user @adonaymada, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About