@kimo90s: የዘጠናዎቹ 90'S memories ልጅነት nostalgia #fyp #ethiopian_tik_tok #habeshatiktok #90sthrowback #የ90ዎቹ

𝐊𝐈𝐌𝐎𝟗𝟎'𝐒             💎
𝐊𝐈𝐌𝐎𝟗𝟎'𝐒 💎
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 10 February 2026 17:03:00 GMT
269527
22113
1332
9346

Music

Download

Comments

esubalewu7
esuba (ga) :
ሁላችን የ90ዎቹ ሰዎች አንድ ላይ ነበርን እንደ
2026-02-11 04:39:01
403
elroi4455
mahi :
ግርምየሚለኝ ሰፈራችን የተለያየ እድገታችን ግን አንዳይነት ወይኔ 90s
2026-02-11 05:19:31
311
rosa.girema
Rosa Girema :
እኔ ያጊዜ በጣም ይናፍቀኛል
2026-02-11 05:20:06
54
meser.tibeb
Meser👗✨ :
ዎው 90ዎቹ እንለያለን ቺርስ ለ 90 ዎቹ
2026-02-11 17:44:46
57
tnns16
ቻቻ 1629 :
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ወይኔ ትዝታ🥰🥰🥰💞💞💞
2026-02-10 17:45:12
44
wondeso.nafkot
Wondeso NAFKOT :
እርድናማ 90ዎችን ማን ያህላል
2026-02-10 21:01:19
59
kidist1369
KIYAAKOO :
አይ ግዜ ቢመለስ ምንም ክፋት የሌለበት ምርጡ ግዜ💜💜💜💜💜
2026-02-11 06:19:35
22
user97382770882826
user9738277088282 :
አብረን ነበርን ምንኖረው ማለት ነው
2026-02-11 05:03:34
36
messiyekideya
Messi 19 :
ፐ ጊዜ አሁን ይኼ ጊዜ ቢመለስ ብዬ አስባለሁ
2026-02-11 04:11:09
28
sami.beyene21
sami :
ትዝታው አይኔ ላይ ነው መቼም የማይረሳ✌️
2026-02-12 03:42:59
10
emmaz84
aman Ethiopiaዊው :
በአንድ ብር አምስት ዳቦ የገዛን ለስላሳ በ50 ሳንቲም የገዛን ብርትኳን ከኢትፍሩት 2ኪሎ በሁለት ብር የገዛን ክረምት በሽቦ መኪና ሰርተን የነዳን...🥰🥰🥰
2026-02-11 17:58:54
15
ismaciil315
TamTam✅ :
ቆይ የ 90ዎቹ ልጆች በ አንድ ቤት ነው ያደግነው🥰
2026-02-11 13:52:46
15
firezewudam
ፍሬ /አምራች :
ወይ ጊዜ ለማለት በቃን ተመስገን🥰🥰🥰90 ዎቹ🤩🤩🥰🥰
2026-02-11 05:11:15
36
netsanet.tadese53
Netsanet tadese :
ገራሚ ዘመን የማይደገም አንደኛ አስታወስከኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
2026-02-11 04:10:38
10
s_mall16
saada Kides Store :
ሁሉንም አሰልፊ ዋለሁ አንድነታችን ይገርማል ማኅበረ ይቋቋም የ 90ዎቹ
2026-02-11 11:38:19
16
seyfuke17
ሰይፉ የአልማዝ ልጅ :
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ወይኔ የኔ ጊዜ ተመለስልኝ እባክ 😭
2026-02-11 04:06:36
6
betelhem703
beti :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ተመቸኝ አይገልፀዉም በተለይ የቧንቧ ዉሀ በሀይላድ ይዘን የጎረርን
2026-02-11 11:10:45
5
user9886957376100
user9886957376100 :
እኔ ሁሌ ለልጄ ስነግርው በጣም ነው የሚደሰተው ☺️
2026-02-11 17:51:13
5
.pink0066
ፎንቃ PINK :
🥰🥰🥰🥰🥰ምርጥ ግዜያችን
2026-02-11 04:40:46
13
delu1234577
delina :
ዋው አቤት ትዝታ ወደውሀላ መለስከን በዛላይ የእውነት ፍቅር ያለበት ❤️❤️
2026-02-11 04:37:16
5
user5193149786910
Buburraqa :
እንዴ አንድ ላይ ነበርን እንዴ?
2026-02-10 19:30:22
8
1234566778899000mu
ⓜያሙናል እንጂ መች ይነግሩናል :
ዛሬ ቢመለስ ጥሩ ነበር 💕💕💕
2026-08-26 12:13:02
1
genet.genet675
Jesus :
Arajaw malat nawe???
2026-07-19 10:42:25
1
beyondthehorizon16
ሀዩ ነኝ ሰብረኛዋ التوكل على الله :
ምርጥ ዘመን ምርጥ ጊዜ
2026-07-18 09:07:26
1
r_mma
user7826663994726 :
True 😂
2026-06-19 14:29:07
1
To see more videos from user @kimo90s, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About