@shambleshifere: ኢንተርኔት እየተቆራረጠ ወይም እየዘገየ ላስቸገራችሁ ሁሉ ፍቱን መፍትሄ! ብዙዎቻችን ኢንተርኔት ሲዘገይብን የካምፓኒው ችግር ብቻ ይመስለናል፤ ነገር ግን ችግሩ ስልካችን የሚጠቀመው መስመር ላይ ሊሆን ይችላል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ኢንተርኔቱን ከማረጋጋት ባለፈ፣ የግል መረጃዎቻችሁ እና ምስሎቻችሁ እንዳይታዩ 'Privacy' የሚጠብቅ ድንቅ አፕሊኬሽን አሳያችኋለሁ። በተለይ የባንክ መረጃ በስልካችሁ ለምትጠቀሙ ሰዎች ይህ አፕሊኬሽን ግዴታ ነው። ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በማየት አጠቃቀሙን ተረዱ። ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት፦ ✅ ላይክ (Like) አድርጉት ✅ ለጓደኞቻችሁ ሼር (Share) አድርጉት ✅ በኮመንት አስተያየታችሁን ጻፉልኝ
shamble app tube
Region: ET
Wednesday 11 February 2026 06:13:59 GMT
Music
Download
Comments
Awe abdala :
hi qalliko🥰🥰🥰2
2026-02-11 23:05:02
2
haimdማሻ ኣላ :
ለኔ አልወርድም ብሎኞል
2026-06-16 04:49:41
0
yeruus :
thanks
2026-05-09 23:10:35
1
እረ በላይ ሰዉ አትመን :
በጣም እናመሰግናለን በርታልን
2026-02-11 07:07:05
1
FEYSEL :
a more private internet
2026-05-08 00:38:03
0
የፍቅር ልብ❤❤❤❤ :
ቴሌግራም እምቢ አለኝ
2026-03-08 11:50:10
0
Yaikob :
አይሰራም ወንድሜ??
2026-05-08 00:40:13
0
Gebre Ali :
thank you so much bro.
2026-02-12 08:15:44
0
abebe ጎጃም የፈለገ ብርሃን ልጅ :
21
2026-02-11 17:52:22
0
Edris Hussein :
እናመሰግናለን 🥰
2026-02-15 04:30:51
0
Tigst Tigst :
እሺ
2026-05-03 06:22:51
0
አለም 9 የሰው አመል 99 :
ትክክክ
2026-02-11 19:05:22
0
mohammedhassen534 :
thanks
2026-02-12 17:17:29
0
@abe1219 :
thank
2026-02-21 05:07:05
0
ዛሬ ምን አሉ :
እናመሰግናለን
2026-02-12 08:31:16
0
Ziva :
thanks
2026-02-11 15:16:40
0
✅𝙖𝙝𝙢𝙚𝙙𝙣🖥 :
thanks
2026-02-11 17:27:10
0
ጅባብ አጠና :
ዋቴ
2026-04-25 04:20:24
0
floy⚽❤️🩹 :
apk name 1.1.1.1 nw
2026-02-18 01:42:23
1
ოυh-ომძ :
1.1.1.1 vpn
2026-02-11 21:13:04
1
Jon yohanes :
api ayimetam
2026-06-14 17:53:44
0
Habte Teshome :
direct playstor ላይ 1.1.1.1
2026-05-08 10:43:46
0
Genet CR 7 :
ፕሊስ ዋይፋይ ኣልሰራ ኣለኝ ስራልኝ
2026-05-05 07:55:56
0
T.m tsegaw :
በቅድማያ አመሠግናለው ግን በቪፒየን ለምንድነው
2026-02-11 08:59:16
0
To see more videos from user @shambleshifere, please go to the Tikwm
homepage.