@babiuser517943735: ✍️ አምላካችን እግዚአብሄር የፍጥረተ አለምን ምስጢር በ 7 በ 7 አድርጓታል:: ስለዚህ ርህወተ ሰማይ በቁጥር ቀመሩ 52 ነው በዓመት 7 ቀን የሚሆኑት እነዚህ የሰማያት መከፈት ይሄም የሆነበት ምክንያት ምንድነው ሲባል እግዚአብሄር እንዲ ብሎ አዘዘ :- 👉ሌዋ 23: 41 በአምላካቹ በእግዚአብሄር ፊት 7 ቀን ደስ ይበላቹ ይላል :ይህም በዓል በየዓመቱ 7ቀን ለእግዚአብሄር አድርጉ ለልጅ ልጆቻችሁም የዘላለም ስርዓት ነው በዓመት ውስጥ 7 ቀን አድርጉ በማለት እስራኤላዉያንን አዞዋቸዋል #በነዚህም እለታት መልካም ስራ በመስራት ምፅዋት በመስጠት በመፀለይ ፀበል በመጠመቅ መሳለፍ ይገባል :: እግዚአብሄር አምላካችን በዚች እለት የፀለይነውን ፀሎታችንን የሰጠነውን ምፅዋቶቻችንን ይቀበልልን ጥምቀታችንን የሀጢአት መንጫ የደዌ መፈወሻ ያድርግልን አሜን !!! ...........
𝓫𝓪𝓫𝓲 ባቢ 🇪🇹
Region: ET
Wednesday 11 February 2026 09:59:36 GMT
Music
Download
Comments
Almi :
ቃለ ሕይወት የሰማልን
2026-02-13 17:29:57
1
Mengistu Abebaw :
777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777777
2026-03-29 09:24:02
1
fira :
77777777777777777777777777777777777
2026-03-08 20:05:37
1
helenhabtamu :
7777777777777777777777
2026-02-12 18:31:48
3
Nege M :
የሰማያት መከፈት ማለት ምን ማለት ነው።
2026-05-31 16:35:48
0
Wegayehu :
:ቃለሂወት ያአሠማለን❤️❤️❤️
2026-02-13 14:27:33
2
HZ :
በየዓመተ ምህረቱ ይለያያ ወይ?
2026-04-25 22:31:01
0
Desalegni brehanu :
7777777
2026-04-30 20:01:15
0
Chombe Gezahegn :
Amen
2026-02-11 11:35:02
2
Tesfay Tsehaye Redahagn :
አሜንንን
2026-03-14 15:34:20
1
ምትኩ ኮማዶ :
777777777777777777777
2026-04-24 17:11:01
1
Sememen Kebede :
ቃለሂወት ያአሠማለን❤️❤️❤️
2026-02-11 15:20:19
2
11111_0000 :
አሜን
2026-02-12 21:28:02
2
Hana Hani :
ጳጉሜ 6 በምትሆንበት ወቅት ልዩነት ይኖር ይሆን?
2026-05-31 16:26:59
1
abebe beso bela :
❤️❤️❤️💛💛💚💚💚❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚❤️❤️❤️💛💛💛💚💚💚
2026-03-28 16:07:52
1
Tamu :
🥰🥰🥰
2026-02-13 07:25:40
2
bsrat1612 :
🙏🙏🙏
2026-02-12 14:13:34
2
sindewu :
🥰🥰🥰
2026-02-11 23:01:41
2
Bamlak Bamlak :
🥰🥰🥰
2026-02-11 16:32:25
2
weynini_1418 :
🙏🙏🙏
2026-02-11 17:56:13
2
zd :
🥰🥰🥰
2026-02-11 18:47:28
2
Tamu :
🙏🙏🙏
2026-02-13 07:25:50
1
To see more videos from user @babiuser517943735, please go to the Tikwm
homepage.