@37alpha73: Ethiopian Orthodox Tewahedo -መዝሙረ ዳዊት እንዴት እንጸልይ? -መዝሙረ ዳዊት ስንጸልይ ከየት እንጀምር? -መዝሙረ ዳዊት ከመጸለያችን በፊት ምን ብለን እንጸልይ? -ውዳሴ ማርያም ከመጸለያችን በፊት ምን ብለን እንጸልይ? -ውዳሴ ማርያም እንዴት እንጸልይ? -ከውዳሴ ማርያምና ከመዝሙረ ዳዊት የትኛው ቀድሞ ይጸለያል? -የስግደት አይነቶች ስንት ናቸው? -ለአምልኮ የሚሰገደው የስግደት አይነት የትኛው ነው? -የአምልኮ ስንሰግድ እንዴት እንስገድ? -የማይሰገዱባቸው ቀናት እነማን ናቸው? -መቼ መቼ አይሰገድም? -መቼ መቼ እንስገድ? -የአምልኮ ስግደት በግዝት በዓላት ይቋረጣል? -የአምልኮ ስግደት ይቋረጣል? -የአምልኮ ስግደት በእሑድና ቅዳሜ ይሰገዳል? -በበዓለ ሀምሳ ይሰገዳል ወይስ አይሰገድም? -ስንሰግድ ምን እያልን እንስገድ? -የአምልኮ ስግደት ስንሰግድ ምን እያልን እንስገድ?
37alpha73
Region: ET
Wednesday 11 February 2026 19:51:16 GMT
Music
Download
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @37alpha73, please go to the Tikwm
homepage.