@sami81200: በፍቅር የተጎዳች ሴት ጥቅስ 💔🌹 ክፍል 3 by kira king ከ አዳማ 1. በፍቅር ተጎድቼ አልተሰበርኩም፤ ተማርኩበት እንጂ ። 2. ልቤን ሰጠሁ፤ መልሱ ግን እንባ ሆነ። 3. የሴት ዝምታ ብዙ ጩኸት ይይዛል። 4. ብዙ ጊዜ ታገስኩ፤ አንድ ቀን ግን ራሴን መረጥኩ። 6. ሴት ስትወድ ታምናለች፤ ስትጎዳ ግን ትርቃለች። 7. እንባዬ ድካሜ አልነበረም ፤ የጥንካሬ መንገድ ነበር። 9. ተጎድቼ አልጠፋሁም፤ ተለወጥኩ። 10. ሴት ከልቧ አዉጥታ ሲትሄድ መመለስ አትችልም። 11. ያሳዘነኝ ሰው ነበር፤ ያጠናከረኝ ግን ቁስሌ ነው። 12. እውነተኛ ሴት ከሕመም በኋላ ትበረታለች፤ አትቀንስም። ሁሌም ዴስተኛ ሁነዉ ለመዋል ይሄን ግሩፕ ይቀላቀሉ share like Comments ይቀጥላል....👇👇👇💗 #ethiopian_tik_tok🇪🇹 #ethiopianwomen #ፍቅር💓ብቻ🥀🦋🥀🕊️🔐 #tiktokindia #habeshatiktok

የተሰበረ ልብ💔😥
የተሰበረ ልብ💔😥
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 12 February 2026 09:49:31 GMT
15962
346
7
25

Music

Download

Comments

aden.fx0
sweet dreams :
የመጀመሪያው ኮማች like አርጉ
2026-02-12 11:12:22
9
kiya.worku89
kiya worku :
አረ በማርያም አታስለቁስኝ
2026-02-13 15:00:41
3
meriy.miracles
Mirªcłes 🪄🌀 :
3🤝🤝
2026-02-12 21:09:27
1
mhretfekede751
mru :
😍😍😍😍
2026-02-12 11:27:10
3
atu0668
atu :
😭😭😭😭😭
2026-02-25 13:15:08
1
abdura442
Siires 🥀🌹 :
👑
2026-02-13 20:02:52
1
marn4422
...m????? :
😢😢😢
2026-04-28 19:24:25
0
To see more videos from user @sami81200, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About