@teddy.zeleke: ➲"ላሜሕም ለሚስቶቹ ለዓዳና ለሴላ አላቸው፦ “እናንት የላሜሕ ሚስቶች ቃሌን ስሙ፥ ነገሬንም አድምጡ፤ እኔ ጕልማሳውን ለቍስሌ፥ ብላቴናውንም ለመወጋቴ ገድዬዋለሁና፤ ቃየንን ሰባት እጥፍ ይበቀሉታል፤ ላሜሕን ግን ሰባ ሰባት እጥፍ።” ዘፍ.4፥23-24 ➳ለወሒድ የተሰጠ ምላሽ

ዘማርያም ዘለቀ
ዘማርያም ዘለቀ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 12 February 2026 18:49:52 GMT
169640
20491
618
11994

Music

Download

Comments

bm.belachew
Bm Belachew :
እባካችሁ ንፁህ ልብ ያላችሁ ሙስሊም ወገኖቻችን ይህንን ማብራሪያና ፍች ታሪኩን በትዕግስት ሰምታችሁ በቅንነት ፍረዱና ኡስታዞቻችሁ ምን ያህል የማያውቁ ሰዎችን እንደሚያስቱ እወቁባቸው።
2026-02-13 06:18:55
320
poiuyttr43
Nebil :
እኔ ደሞ የተጠየከውን ልትመልስ መስሎኝ
2026-02-12 21:00:16
46
yohannesmanaa
ዮሐንስ እናቱን የሰጠው :
እኛ አንደምታ አንጠቀምም ብለናል እንዴ😏😏😏 እኛ ያላልነውን እንዳልነው አቅርቦ መክሰስ ምን ማለት ነው ከፈለገ እነዛ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ባዮችን ይጠይቃቸው አዛው እርስ በእርስ ይጋጋጡ🥺🥺🥺 ዲያቆንዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
2026-02-12 19:49:32
91
savedbyhisgraces
Belllla🕊️🇪🇹☦️ :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🥰 ዲያቆን
2026-02-13 16:14:14
73
seid.yassin11
seid :
ቃለ ውሸት ያሰማልን ድያቆን😁😁
2026-02-13 04:56:50
14
etege63
Etege :
አያነቡም ስለ ወሲብ ያውሩ እንጂ
2026-02-14 11:01:55
53
ortodox_muslim
Fidel Castro :
😁😁😁😁 yihe new melsu😁😁😁
2026-02-13 04:39:58
17
aymenman10
Aymen :
መልስ እየጠበቅን ነበር😁
2026-02-14 14:37:25
6
user7830336865194
user7830336865194 :
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር
2026-03-09 13:42:55
12
birtukanmoges26
Birtukan :
እሰይ ተባረክልኝ የኔ ልጅ እናንተን አያሳጣን መዳኒያለም
2026-03-13 11:39:52
12
zeneb779
Zed M 🧕☦️💒🤌 :
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማል መምህር🙏🥰 ተቂያ ስለሚፈቀድ በዕስልምና ምናልባት እደሱ ያለ መሀይም ባገኝ ብሎ
2026-02-13 00:04:47
15
wwwwww5689
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን⛪❤️❤️ :
ቃለ ሕወት ያሰማልን መምህር 🙏 🙏
2026-02-13 07:54:03
15
robal_won_23
@Sador 23 :
ቃለ ህይወትን ርስት መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን
2026-02-14 09:32:50
8
jonasak.19
JoNas♍ :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2026-02-12 19:05:48
50
gechcivil27
ጌታቸር :
የኔ ልዑል ወንድሜ ዘማርያም እግዚአብሔር በረከቱን ይላክልህ ፁጋዉን ያብዛልህ
2026-02-21 19:55:48
6
mekonin.abozena.m
moke 2716 :
በትክክል መልሶታል 🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን።
2026-02-13 12:25:42
11
ashenafi951
አሸናፊ ☦️ :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🥰🥰🥰
2026-02-12 19:35:21
27
betlhem.solomon
Betlhem Solomon :
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
2026-02-13 05:16:20
5
maranat13
tracy :
kal hiwot yasemalin "ሁላችንንም ከነማህተባችን ለክብሩ ሞት ያብቃን" አሜን ወንድማችን
2026-02-13 06:08:00
9
atrons333
@ሮንስ :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🙏 እንኳንም መምህሬ ሆኑ🥰🥰
2026-02-12 20:19:01
9
gigist5
Tigist5 :
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ዘማርያም
2026-02-13 18:47:01
5
tsigeworq16
At :
ቃለ ሂወት ያሰማልን
2026-02-12 19:02:38
10
tolossa21
Tolossa21 :
ቃለሕይወተን ያሰማልን፣ኦርቶዶክስ ሙሉ መልስ አላት ስንል በምክንያት ነው...👏
2026-02-13 10:27:11
8
teddyt1724
@tewdros 22 :
ቃለህወት ያሰማልን መምህር!!!!
2026-02-12 19:37:36
14
eotc_21
Unapologetically Orthodox :
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🙏🥰
2026-02-13 02:47:34
6
To see more videos from user @teddy.zeleke, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About