Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@user5920859426238:
ابوعلي محمد الجابري
Open In TikTok:
Region: YE
Friday 13 February 2026 18:47:59 GMT
1622
39
0
0
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.5MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.5MB
)
Watermark .mp4 (
5.5MB
)
Music .mp3
Comments
There are no more comments for this video.
To see more videos from user @user5920859426238, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
@Master Driver Brasil #masterdrivebrasilcy
@elufan_events የ 27 አመቱ በምስራቅ አፍሪካ እና በኢትዮጵያ የጅጅትሱ ሻምፕዮን የሆነው ጆኒ ጅጅትሱ ( ዮሐንስ ስለሺ ) ጆኒ ጅጅትሱ ወይም ዮሐንስ ስለሺ የተወለደው በ አዲስ አበባ ለቡ ሙዚቄ ቤት ሲሆን ከልጅነቱ ምን መሆን ይፈልግ እንደነበር ጥርት ያለ ፍላጎት ባይኖረውም ለማርሻል አርት እና እስፓርት ግን ፍቅር ስለነበረው የትምህርት ቤት እረፍት ላይ ከጓደኞቹ ጋር ግጥሚያ ያረጉ እንደነበር እና ከ 8-12 ክፍል በየቀኑ ለ3 ሰአት ያህል ክብደት ይስራ ነበር። ጆኒ በ14-15 አመቱ ባንቢስ አካባቢ የሚገኝ የአባቱ የኤሌክትሮኒክስ ፣ መብራት እና በር መሸጫ ሱቅ ውስጥ የሂሳብ : እስቶር ጠባቂ እና ሽያጭ ሰራተኛ ሆኖ ይሰራ ነበር። ጆኒ ወደ ጅጅትሱ ሙሉ ለሙሉ ከመግባቱ በፊት የ አንድ ትልቅ ድርጅት ውስጥ በማርኬቲንግ የስራ ክፍል ውስጥ ተቀጥሮ የተወሰነ ሰርቷል ። በ fm 104.7 የሬዲዩ ጣብያ ውስጥ በፕሮግራም አቅራቢነት ለ አመት ያክል ሰርቷል ፣ ጆኒ ጅጅትሱ እስፓርትን የጀመረበት አጋጣሚ የሚደንቅ ነበር: የሬዲዩ እንግዳ አድሮጎ ቃለመጠይቅ ያረጋት አንዲት ሴት ነበረች ፣ አዲስ አበባ ውስጥ ትማርበት የነበረውን kao bjj ( ካዎ ቢጀጀ ) የሚባል የጅጅትሱ ትም/ት ቤት እንዳለ የነገረችው። በሙሉ ጊዜው ለመስራት ሲልም ነበር የሬዲዩ ፕሮግራም አቅራቢነት ስራውን እንደተወው የተናገረው። በባለሞያ የተደገፈ የነበረ ባይሆንም ጅጅትሱ በራሱ ተነሳሽነት ይሰራ ነበር ከዛም ጥናት ሲያረግ የጅጁትሱን አቅም ከተረዳ በኃላ ነበር ለጁጅትሱ ያለው ፍቅር ጨምሮ ለመማር ሲወስን በኢትዪጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ብቸኛው የሆነውን Kao BJJ (የብራዚሊያን ጁጁትሱ) ትምህርት ቤት ከዛሬ 4 አመት በፊት የተቀላቀለው። በጀመረበት ወቅት በKAO BJJ አካዳሚ ውስጥ ልምምድ ማድረግ ጀመረ። ጆኒ ጅጅትሱ በደንብ ቀጥቅጦ መስራት ከቀጠለ በኃላ ነበር የተለያዩ ውድድሮችን በራሱ በመቶ ሽዎች ወጪ እያደረገ ኬንያ ድረስ እየሄደ የተለያዩ የጅጅትሱ ውድድሮችን አሽንፎ የሀገሩን ባንዲራ ከፍ ማድረግ የቻለው። የማህበረሱ ለ ጅጅትሱ ያለው የግንዛቤ እና ትኩረት ማነስ ያልበገረው ጆኒ በተደጋጋሚ እኔን ያሸነፈ 100 ሺህ ብር እሰጣለው በሚል በቲክቶክ የብዙ ሰውን ቀልብ መሳብ የቻለው እናም ማንም አሽነፎት 100 ሺብሩን ወስዶ አለማወቁ ጆኒን ታዋቂ ያደረገው ። ጆኒም በራሱ ችሎታ ብቃት በመተማመን የሰዎን ልጅ እያንዳንዱን አጥንት መስበር እችላለው ሲልም የተለያዩ ቃለመጠይቆች ላይ ተደምጧል ፣ ይህንን የጁጁትሱ ቴክኒኩን ወደ ኤምኤምኤ (MMA) mixed martial art በመቀየር በአድዋ ድል መታሰቢያ በተካሄደው የ ETFC 01 እና 02 ፍልሚያ ውስጥ ሁለቴ ገብቶ ሁለቱንም ተጋጣሚዎቹን 3 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውሰጥ በማሸነፍ champion ነቱን አረጋግጧል ።ጆኒ ከሀገር ውስጥ አልፎ በኬንያ ናይሮቢ በተካሄደው የ የትግል ውድድር ላይ በመሳተፍ ሁለት የወርቅ ሜዳሊያዎችን ለሀገሩ ያስገኘ ድንቅ ወጣት ነው ። አሁን ላይ የራሱን Matblazers Jiu-Jitsu ( ሜታብላይዘር ጅጅትሱ ) የተሰኘ ፕሮግራም በመመስረት ለወጣቶች እና ለአዋቂዎች የብራዚሊያን ጁጁትሱ፣ (Grappling) እና የመከላከል ቴክኒኮችን በማስተማር ይገኛል፤ ከ 811,000 ተከታይ በላይ ባለው ቲክቶክ አካውንቱ ስለጅጀእትሱ መላው ሀገራችን እያስተዋወቀ ይገኛል እናም የስፖርት ቪዲዮዎችን፣ ቻሌንጆችን እና የማስታወቂያ ስራዎችን በመስራት ገቢዎችን ያገኛል።ከምንም ተነስቶ በጽናት የሀገሩን ስም ያስጠራው ጆኒ ለብዙ ወጣቶች አርአያ ነው። ስለ ጆኒ ምን ታስባላቹ ? ፋኑኤል ነበርኩኝ ፣ ክበሩልኝ ቀን : - ጳግሜ 4-2018 ምንጭ : ወቸው ጉድ ፓድካስት : ፊትቶክ : ሰይፉ በኢቢኤስ @JOHNNY.S 🥋 @Ashu@gechfromsweatbox #etfc #mmafighter #brazilianjiujitsu #sport #johnnyjiujutsu
@Master Driver Brasil #masterdrivebrasilcy
Ngakak Banget Ampe Bingung Mau Ngomong Apa😭🤣 #filmmunafik #munafiknyaindo #munafikmelawaniblis #bahayajadimunafik #aryasaloka #rekomendasifilm #filmhoror #ustad #jin #ruqyah
Qızlar yeni profilimi takibe alın. Bir birinden gözel bıjuluarımızdan xeberdar olmaq üçün izlemede qalın. 🤭💐💖 @zuzu #fypシ゚ #fypシ゚ #global
#plzzviralmyvideostiktokteam #dontunderreviewmyvideo #viralplz #fortoupage #tiktokviralmyvideo
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy