@tigistejiguwondmu: "መዳን በሌላ በማንም የለም" የሚለው ጥቅስ ጥያቄ ፈጠረበኝ? #zerfekebede #protestant #bibleverse

Tigist Ejigu
Tigist Ejigu
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 14 February 2026 21:30:00 GMT
532201
36551
1246
14567

Music

Download

Comments

a12th24
ሰው ጠፋ :
😳ድሮም የመናፍቅ አምነት ከአንድ በላይ ጥቅስ የለውም
2026-02-15 06:17:47
205
user3316756698225
ZinashTech :
የአንቺ ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነው
2026-02-15 04:17:19
274
addissisay6
addissisay6 :
እየሱስን እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የምሰብክ የሚዘክርም የለም
2026-02-15 04:48:35
185
fikrenlinager
Meri 123456 :
አትዳኚ የተባለች ነብስ እውነት አሳዘንሺኝ
2026-02-15 07:20:28
59
yehilana
yosef Nikodimos :
😂😂😂😂😂ኧረ አንቺስ እንኳን ወጣሽልን ለመመለስ እዳታስቢ ቤታችን ይገማብናል
2026-02-15 04:28:28
58
adamu_chelsea
adamu (chelsea) z blue 💙💙💙 :
ዋናዉ ኢየሱስ ነዉ ሌላዉ ሁሉ ትርፍ ነዉ
2026-02-15 04:24:42
183
amaremekonnen149
AA :
በጣም የተወደደች ዘማሪት ፥ ነብይት ዘርፌ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ይባርክ ጸጋውን ያብዛልሽ ፥ ክፉ ለዘላለም አያግኚሽ፥ መንገድሽ የተቃና ይሁን ፥ ተሰውረሽ ግቢ ፥ተሰውረሽ ግቢ🌼🌺🌲🎋🎄🍇🍀❤🌲🌺🎄🍁🍃🌹🍂🌴🥀🍃🌿🎋🌹
2026-02-14 22:14:24
67
judefokalled
jo :
ተይ ማርያም ባለውለታሽ ነች
2026-02-15 00:08:36
10
mulafd
mulaD :
ሰው መጽሐፍ ቅዱስን ማንበብ ሲጀምር ቁንጽል ስለሚያይ ጴንጤ ይሆናል፣ ሲጨርስ ደግሞ ኦርቶዶክስ ይሆናል።
2026-02-15 08:55:19
15
user1669718468274
Selam Selam :
ግንኮ ህሊና ላለው ሰው ይህ ትልቅ ቃል ነው መዳን በሌላ በማንም የለም ማለት ግልፅ የሆነ ቃል ነው፡ ዘርፊዬ እንኩዋንም ጌታ አገኘሽ🥰🥰
2026-02-15 06:16:51
59
petros.aerdo
pt, tatoo :
ማማለድ እና መፍረድ እኮ በጣም ይለያያል እህት አለም
2026-02-15 05:14:06
13
habnes.dirver
ቋርቴው iVECO, :
ማርያም ታማልዳለች ማርያም ቤዛዊት አለም
2026-02-15 06:57:50
6
wordeye
Word Eye :
እርግጠኛ ነኝ የገንዘብ ጥያቄ ነው
2026-02-15 07:25:05
13
meklii23
meklit🦋 :
ማርያም ማርያም ማርያም አማላጅ ናት 🙏🙏🙏
2026-02-15 16:20:51
6
ayu123192
ayyu🩷 :
yesuusin malee karaan fayyina hin jiru🙏
2026-02-15 09:47:41
10
dibojosi
dibora :
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን የእግዚአብሔር ልጅ ነው ።
2026-02-15 10:57:19
20
user1527052925305
Adonai Jesus :
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ከዘላለም ሞት ድነሻል
2026-02-15 04:55:56
17
amuki107
Amanuel :
ሮሜ 8:34 (አማ1962) የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
2026-02-15 11:42:42
10
bamacon.reaestates
Bamacon@Meklit property :
መዳን በሌላ በማንም የለም።
2026-02-15 07:50:14
8
etsubdinkabebeeji
እጹብድንቅ የጌታ !❤😍😘❤😍😘 :
የኔም ታሪክ ልክ እንዳሷው ነው። ከኦርቶዶክስ ውጪ ህይወቴን አስቤው አላውቅም ነበር ። በለው ጌታ እኮ ነው ይህን ያደሰገው ክብር ለሱ ብቻ ምስጋና ለሱ ብቻ
2026-02-15 09:12:14
7
75kene
ቅኔ spritual tube :
ዘርፍዬ የወንጌል አርበኛዬ ተባረኪ
2026-02-15 19:29:08
5
elsabet324
@Elsabet :
እወነቱ እንኳን ገባሸ ለብዙዎች የመዳን መንገድ ሆንሽ።
2026-02-15 06:22:01
6
ashuo936308810
I blong to jesus :
nurlign yene Enat
2026-02-15 05:08:46
6
user0972793473
matewos toma :
ማዳን
2026-03-22 04:18:55
0
user1734797056134
user1734797056134 :
ዘርፌ እሕታችን በማቲዎስ ወንጌል ምዕ/10፡ከቁጥር40 ላይ
2026-02-27 22:07:40
0
To see more videos from user @tigistejiguwondmu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About