@kibr.et: በምንም ውስጥ ከጌታ ጋር የመፅናት ፀጋ ይብዛልን «ባንተ ልጓም» በ ዘማሪ ሳሙኤል ቦርሳሞ --- ጌታዬ ባንተ ልጓም እየተገራሁ የቤትህን ኑሮ መርጬዋለሁ ስርአትህን እንድማር ብታስጨንቀኝ አላማህ ፍቅር ነው ሃሳብህ መልካም የጠላቴ እጅ ዘይት አይቀባኝ በአደባባዮችህ ተጥዬ ልገኝ ቁጭ ብዬ ልማር ከእግሮችህ ስር ምርጫዬ ነውና ካንተ ጋር መኖር የአለም ጥራጊ ጉድፍ ተብዬ አንተ ብትከብር እኔ ተጥዬ አይኔም ተከፍቶ ክብርህን ባየው በምድር ላይ ትርፌ ተድላዬ ያ ነው ስደት መከራ ከህዝብህ ጋራ ቢፈራረቁም ተራ በተራ ከፍቶኝም ደልቶኝ አመልክሃለሁ ሁሉን በምትችል ሁሉን ችላለሁ አንተ ሳትወጣ ጉዞ ብጀምር ተሰነካክሎ በጅምር ይቅር እስክትመጣልኝ በታላቅ ክብር ባገኝም ባጣ አብሬህ ልኑር

𝐊𝐢𝐛𝐫𝐞𝐭
𝐊𝐢𝐛𝐫𝐞𝐭
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 15 February 2026 15:23:13 GMT
86130
7550
191
1094

Music

Download

Comments

0208_studio
NMT :
ወይኔ ጉዲና ቱምሳን አየሁት ሃሌሉያ
2026-02-16 16:57:04
2
zela56y
zola212 :
my mind just moved back to those good old days what a blessing album composed by z underrated one and only yesefere lij getayawkal girmay
2026-04-05 11:57:10
0
3030sami
3030sami :
ውይውይ ነፍሴን ነው ያረሰረሳችሁት ተባረኩልኝ
2026-02-16 18:32:58
12
nathanyakob
Evonat :
ምሽቴን እንዳሳመራችሁልኝ ጌታ ዘመናችሁን ያሳምረው ተባረኩ
2026-02-16 20:38:29
4
rossime7
Rossi :
ትንሽ tempo ፈጠነ : እንደዛ ሲሆን ደግሞ ዜማ ይቀየራል። ። blessings
2026-02-16 20:38:55
2
mercymart777
SIMPEL KIFESTYLD AND BEAUTY❤❤ :
በጣም ደስ ይላል ግን ቴምፖዋ ቀነስ ብትል የልመና መዝሙር ስለሆነም ሳሚም እንደዘመራት
2026-02-17 00:12:51
2
ayemenge
Aye :
Amen 🙌
2026-02-17 05:58:17
1
rutadaniel537
🎁🎁 :
ኦኦኦኦኦ በምኒ ክብረት ስላየኃችሁ ደስ ብሎኛል ተባረኩልኝ❤️❤️❤️
2026-03-02 06:15:27
1
mimi.mimi0102
🗣️ የሐዋርያት ሥራ 4:12 📢👂🙅 :
🥰🙏❤️🥰🙏❤️
2026-02-17 18:04:37
1
getachew.abera97
Getachew abera :
amennn amennn blesss YOU 🥰🥰🥰🥰
2026-02-17 08:07:23
1
tirutiru167
Tiru Tiru :
አሜን
2026-04-04 19:03:51
1
amnengetan
Wiz JC :
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !! እንድንባረክበት ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን love you blessed
2026-02-16 20:48:04
1
wude.worku
ፅናት በክርስቶስ :
ትንሽ ዜማ ተበላሸ ምክንያቱም የዝማሬው ውበት ዜማው ላይ ስለሆነ ነው
2026-02-16 19:32:13
1
tsh071
ምህረት የበዛልኝ ፀሐይ :
አሜን በፈጠነውም በዘገይውም ጌታ ከብሯልተባረኩዘመናችሁ የባረክ
2026-02-17 22:38:55
1
ermtes44
Ermtes44 :
Amennnn
2026-02-15 16:01:14
0
abenu_l
Abenu Gospel :
ተባረኩ 🥰🥰
2026-02-16 12:27:55
1
yegetish
የጌትሽ :
Samuel Borsamo
2026-02-16 06:45:25
1
user7301633727790
Belye :
Amen🥰🥰🥰
2026-02-16 13:10:19
1
aselina_120
💫 :
tebarekulgn
2026-04-07 18:33:08
0
callmerasta04
callmerasta04 :
amen
2026-03-16 20:22:55
0
whatisyourroadmap
Alazar :
ፐ!!!
2026-08-28 22:12:18
0
user9007398567201
ትዕግስት ተሾመ :
Amen tebarekulgn dink melkt new ❤️❤️❤️❤️❤️
2026-04-08 19:54:13
0
genettomas12
genettomas12 :
ተባረኩ
2026-04-09 19:32:14
0
user4481806194540
yewalahset :
ተባረኩ ነብስም አልቀረልኝም
2026-04-01 10:09:33
0
.krislim
ክርስሊም krislim :
አሜን
2026-02-15 18:12:52
0
To see more videos from user @kibr.et, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About