@13gallery13: በሞተር ሳይክሉ ላይ የትራፊክ ፖሊሶችን ይዞ እየበረረ ሲሄድ የትራፊክ ፖሊሶቹ አለቃ አየና አስቆመው "አንተ መንጃ ፈቃድህን አምጣ ትቀጣለህ። እናንተ ፖሊሶችም አስተዳደራዊ ቅጣት ይሰጣቾኋል" "እኛ ምን አጠፋን ጌታዬ!?" "በአንድ ሞተር ላይ 2 ፖሊሶች ተጭናችሁ በመሄዳችሁ" "ስንት አልከኝ ጌታዬ?" "2 ፖሊሶች!" "ወይኔ... ወይኔ... መንገድ ላይ አንዱ ወድቆብናል ማለት ነው #13_gallery #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #foryou #fyp #ትራፊክ

13Gallery.official
13Gallery.official
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 15 February 2026 16:26:07 GMT
680
8
1
4

Music

Download

Comments

baba.haile
abcd :
ሞተረኛ ቢሆን ሌላ ሰው ጭኖ ምን እንደሚያደርጉት አስቡት
2026-02-15 17:13:47
0
To see more videos from user @13gallery13, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About