@doppiomatingcall.cos: Meeowrr #Katsucon2026 #vtubercosplay #BLcosplay #gorillazcosplay

☆𝐉𝐚𝐤𝐞🗡️
☆𝐉𝐚𝐤𝐞🗡️
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 15 February 2026 20:08:36 GMT
713
91
2
1

Music

Download

Comments

shinychuus
gabby 🍰 :
OMG UR BIBOO
2026-02-18 15:15:12
1
To see more videos from user @doppiomatingcall.cos, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


"ውሸት ቢሆን" ብዬ ደጋግሜ ተመኘሁ... ለማመን ሞከርኩ ግን እውነታው እጅግ ጨካኝ እና አንጀት የሚበላ ሆነብኝ!! 💔 የኢትዮጵያን ስፖርት ቤተሰብ በእንባ ያጠበ፣ ልብን በሀዘን ሰንጥቆ የሚገባ መርዶ ትላንት ተሰምቷል። የ110 ሜትር መሰናክልን እንደ ንስር ሲበርበት የነበረው፣ ገና ብዙ ያላሳካው ብሩህ ህልም በልቡ ሰንቆ የነበረው የኢትዮ ኤሌክትሪኩ ተወዳጅ አትሌት ራምቦ ዱርሳይ ባጋጠመው ድንገተኛ አደጋ ህይወቱ ማለፉን ስሰማ ውስጤ በሀዘን ደምቷል። 😭😭 የትራክ ላይ መሰናክሎችን በጥበብና በወጣትነት ጉልበቱ ሲዘል የነበረው ጀግናችን፣ ዛሬ የሞትን የጨለማ መሰናክል ማለፍ አቃተው። ያ ሁሉ የሜዳ ላይ ድካሙ፣ ያፈሰሰው ላብ፣ ነገ ትልቅ ደረጃ ደርሶ የሀገሩን ባንዲራ ከፍ ለማድረግ የነበረው ጉጉት በአንዲት አሳዛኝ ቅፅበት አፈር ሆነ!! ሞት እንዴት እንዲህ ጨካኝ ነው? ያንን ተስፈኛ ወጣት በአጭሩ ሲቀጭ፣ እናትና አባቱን፣ ወዳጅ ዘመዶቹን እንዴት በድንገት ባዶ እጃቸውን ያስቀራል? ዛሬ የልምምድ ሜዳው ባዶ ሆኗል፣ አብረውት ይሮጡ የነበሩ ጓደኞቹ እንባቸውን መቆጣጠር አቅቷቸዋል። በአትሌት ራምቦ ዱረሳይ ህልፈት የተሰማኝ ሀዘን እጅግ ጥልቅ እና ቃላት የማይገልፁት ነው። ለተከበሩ ቤተሰቦቹ፣ አብረውት ላቡን ላፈሰሱ የክለቡ አትሌቶች፣ እንዲሁም ለመላው የኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ቤተሰብ ፈጣሪ ከልብ የሆነውን መጽናናት፣ እንባን ማበሻ ፅናት ይስጥልን። ዳግም ላይመለስ ትራኩን፣ ስፓይኩንና ጓደኞቹን ትቶ ተለይቶናል! በሰላም እረፍ የኔ ወንድም!! 🕊️🖤🇪🇹😭😭😭😭😭 ✍️Dave sport 21😭

About