@tesfahuninformation: ትግራይ ወደ አዲስ ጦርነት? ሰበር መረጃ! የህወሓት ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል አዲስ ማስጠንቀቂያ ሰጡ። የፕሪቶሪያው ስምምነት ፈርሷል ያሉት ሊቀመንበሩ፣ 'ጠላቶቻችን ወደ አዲስ ጦርነትና ከበባ እየገፉን ነው' ሲሉ ተደምጠዋል። ትግራይ በኢኮኖሚ እና በፖለቲካ ልትታጠር ነው ያሉት ዶ/ር ደብረፅዮን፣ ህዝቡ ለሉዓላዊነቱ በድጋሚ እንዲነሳ ጥሪ አቅርበዋል። የውስጥ ከዳተኞች እና የውጭ ጠላቶች ሴራ ተጠናክሯል ሲሉም አክለዋል። ትግራይ በድጋሚ ወደ ጦርነት ልትገባ ነው? የእናንተ ግምት ምንድነው? ኮሜንት ላይ አጋሩን፣ መረጃው እንዲደርስ ደግሞ ሼር አድርጉት። #Tigray #Ethiopia #Debretsion #TPLF #BreakingNews

Tesfahun Information
Tesfahun Information
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 15 February 2026 23:13:26 GMT
14225
132
1
56

Music

Download

Comments

ugbdigdx
𝑡𝑒𝑘𝑢𝑙𝑎𝑤" :
When I was born in the 1990s, I used to hear about the horrors of war through history and books, but it started as a rumor. It is foolish to think that the massacred master will leave us today. It was enough to remember what happened today. My country's farmers and Minsha, the city police thieves who claim to know this, learn from your dirges.
2026-09-27 01:39:41
0
To see more videos from user @tesfahuninformation, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About