@alex_ethiopiawe: ከሄዱ አይመለሱም!

Alex Ethiopiawe🦁
Alex Ethiopiawe🦁
Open In TikTok:
Region: AE
Monday 16 February 2026 16:36:40 GMT
617817
60224
2281
8141

Music

Download

Comments

realfoods3
Real food's :
ጥሩ በመሆናቹ የተጎዳቹ ሰብሰብ እንበል🥰🥰🥰🥰
2026-02-25 11:47:59
515
haregte21
𝕙𝕒𝕣𝕖𝕘23🦅 :
ትግስታችን ሁሉ ሞኝነት ይመስላቸዋል አይሄዱም እያሉ ያሙናል ከሄድን ብኋላ ለመመለስ ይፈራገጣሉ ግን አይችሉም🥺
2026-02-16 16:53:38
227
lendilove0
LendiLove🇬🇪🇪🇹 :
እኔ ያለሁበት ሁኔታ ከምር ደከመኝ እኮ
2026-02-25 19:44:22
18
.2129128
@Luchiya Tadesse ማርያም 21♥️29 :
የኔ ፀባይ ነው የሄ ወንድሜ ቢሆንም እንኩዋን ዞር ብዬ አልመለስም በኔ ሂወት ተፈጥረዋል አሁን ግን ከነ መፈጠሩ ነው የረሳሁት ምክንያቱም ብዙ ቀን ደጋግሜ ይቅርታ አድርግያለው አልታየዉም ከፍቶኝ ብቻዬን ተደብቄ አልቅሻለው
2026-02-17 19:32:37
20
mesi49714
🦁Mesii🦅Alpha🦁 :
🥰በትክክል አሌክስዬ የኔ የልብ አውቃ ክበርልን🥰🥰🥰
2026-02-16 18:28:50
83
semirawity1
samutiy Qeen ❤❤ :
ወላሂ ስሜ ብቻ ቀረክ አሌክስ🥰🥰
2026-02-24 17:09:49
19
.alpha886
ጂጂ ነኝ ሰደተኛዋ Alpha🦁 :
በትክክል ወንድሜ 👌🥰 የዋህ ልብ ከወደደ ወደደ ነው ግንሳ ሲጠላም ልክ እንደዚያው ነው 😁
2026-02-16 17:10:13
24
mekddddy
mekdi :
ወይኔ እውነት የቆረጠልኝ ቀን ግን እመቤቴ ትርዳኝ ብቻ😢 እኔን አያርገኝ😢
2026-02-27 20:29:04
19
mareyam.enaty
MAREYAM enaty :
ሞኝ እንመስላቸዋለን ተሸውደዋል ከዛም ያበቃል በቃ
2026-02-26 04:05:18
8
user36973771573083
እኔዉ ለእኔ :
አይ የኔ ስም ቢፃፍበት😪
2026-02-28 10:28:07
11
addisu2066
Addisu ፲፱ :
የእውነት ክበርልኝ ወንድሜ
2026-03-01 11:38:08
6
user3313080384601
mastie 21 :
ግን እኔ ብቻ ነኝ ከስተቴ የማልማር🤔
2026-03-25 12:32:45
6
tewodrosbeyeneted
Tedi :
ልክ ነህ ወንድሜ።
2026-02-24 19:40:40
7
kida4k766
mom ❤ :
እውነት ነው
2026-03-25 08:31:42
5
jesus.is.lord741
ጄሪ የ እየሱስ :
ሁሉ ነገርክ ሚወደድ ነው ግን ደግሞ መጨረሻ ላይ የመትጠቀማት ከላሲካን ስወደው
2026-02-17 12:51:20
6
seni.235
seni .23 :
እውነት ነው ኡፍፍፍ አንዳንዴ ዝም ስንላቸው ምንም የማናቅ ይመስላቸዋል ግን ዝምታችን አይጎዳንም ይጠቅመናል እንጂ ዝም ማለት ማስረዳት አቅቶኛል ማለት ነው ቢገባቸው ነገር ግን ከነሱ ካልራቅን ዋጋችን አይገባቸውም እኔም ብዙ ነገር አይቻለሁ የዋህና ዝምተኛ መሆን 😔😔😔🥺🥺
2026-02-16 20:08:33
9
tserity1
ቲቲሻ💊 :
ትክክል 100%👐👐👐👐
2026-03-23 14:25:55
6
jimmytilahum
jimmy :
የዉስጤን ስለነገርከኝ ከልብ አመሰግናለሁ ....ቃል የለኝም
2026-02-19 18:06:22
5
buze2468
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
ወስኜ አሶግጄዋለሁ ደሞ ለመቁረጥ 🙏🥰❤️
2026-05-16 15:27:45
0
abushlera
ገናናው እየሱስ 🙏🙏🥰 :
በትክክል ነው 👌👍
2026-04-13 18:22:00
3
fatiya174
💫ዘቢባ ነኝ ያአላህ በሪያ💫♋️ :
yess✌️
2026-04-29 07:43:39
1
user5925902174614
cherineti takele :
be tikikl🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞❤️❤️❤️💯💯💯💯💯💯💯💯
2026-04-12 08:15:14
2
yirgu2324
Yirgalem :
በትክክል ወንድሜ🥰🥰
2026-03-23 07:32:12
4
amarech.tekile
Amarech Tekile :
thanks
2026-04-07 16:05:06
2
e590896
ልጅ ኢሙ Queen💞 :
መካሪ ወድማችን🥰🥰
2026-04-23 12:39:38
1
To see more videos from user @alex_ethiopiawe, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About