@jay.2.beezy: Why u bully me #fyp #viral #2016

jaybeezy
jaybeezy
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 17 February 2026 05:19:54 GMT
395
23
4
0

Music

Download

Comments

sillyman269
Batman :
2026-02-17 14:07:43
0
cbasf201
Sebas :
#satire?
2026-02-17 05:49:57
0
To see more videos from user @jay.2.beezy, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

አቶ ሙሉጌታ ታደሰን እንጠይቅህ?! የከተማዋ ሜዳዎችና በሚሊዮኖች የሚቆጠረው የጉቦ ድራማህ እውነታው ይውጣ! አሁን የካበተ የደህንነት ስራችን የደረሰባቸውን እና በእጃችን ያሉትን የማያስተባብሉ ሰነዶች መነሻ በማድረግ በጥቅሉ እንጠይቅህ፦ 1. አቶ ሙሉጌታ ታደሰ ሆይ፤ የሜክሲኮ ሜዳ ፕሮጀክት የት ደረሰ?! ለከተማዋ ወጣቶችና ለልማት ተብሎ የተመደበው የሜክሲኮ ሜዳ ፕሮጀክት ሳይጠናቀቅ የት እንደበላ ህዝብ ያውቃል። ከኮንትራክተሩ አቶ ላቃቸው የወሰድከው 3 ሚሊዮን ብር የት ገባ? የሜዳው ፕሮጀክት መደናቀፍ ዋናው ምክንያት ይኸው በኪስህ የገባው በሚሊዮን የሚቆጠር የጉቦ ገንዘብ አይደለምን? 1. የፖሊስ ካምፕ ሜዳ ሳይጠናቀቅ እንዴት ተመረቀ?! ለመሆኑ የፖሊስ ካምፕ ሜዳ ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ሳይጠናቀቅና ስራው ሳያልቅ በይስሙላ እንዴት እንዲመረቅ ተደረገ? ከዚህኛውስ ኮንትራክተር እጅህ ላይ የገባው 2.7 ሚሊዮን ብር ክፍያ ምንድን ነው? የከተማዋን የስፖርት መሠረተ ልማት ማገዶ እያደረግክ በሚሊዮኖች መበልጸግህን የጎንደር ህዝብ ሊያውቀው ይገባል! 1. የተጭበረበረው የውል ሰነድ ምን ይላል?! ስለነዚህ ሁለቱ ሜዳዎች (ስለ ሜክሲኮ እና ስለ ፖሊስ ካምፕ ሜዳ) የተዘጋጀው እና ከጀርባ የተፈረመው የተጭበረበረ የውል ሰነድ ውስጥ ምን አይነት ድራማ እንደተሰራ፣ ህጋዊ አሰራርን የሚጥሱ ምን አይነት ጥቅሞች እንደተካተቱበት በሰነድ መረጃው ፍርጥርጥ አድርገን ወደ አደባባይ እናውጣው ወይ? ትላንት አዲስ አበባ በ
አቶ ሙሉጌታ ታደሰን እንጠይቅህ?! የከተማዋ ሜዳዎችና በሚሊዮኖች የሚቆጠረው የጉቦ ድራማህ እውነታው ይውጣ! አሁን የካበተ የደህንነት ስራችን የደረሰባቸውን እና በእጃችን ያሉትን የማያስተባብሉ ሰነዶች መነሻ በማድረግ በጥቅሉ እንጠይቅህ፦ 1. አቶ ሙሉጌታ ታደሰ ሆይ፤ የሜክሲኮ ሜዳ ፕሮጀክት የት ደረሰ?! ለከተማዋ ወጣቶችና ለልማት ተብሎ የተመደበው የሜክሲኮ ሜዳ ፕሮጀክት ሳይጠናቀቅ የት እንደበላ ህዝብ ያውቃል። ከኮንትራክተሩ አቶ ላቃቸው የወሰድከው 3 ሚሊዮን ብር የት ገባ? የሜዳው ፕሮጀክት መደናቀፍ ዋናው ምክንያት ይኸው በኪስህ የገባው በሚሊዮን የሚቆጠር የጉቦ ገንዘብ አይደለምን? 1. የፖሊስ ካምፕ ሜዳ ሳይጠናቀቅ እንዴት ተመረቀ?! ለመሆኑ የፖሊስ ካምፕ ሜዳ ፕሮጀክት ሙሉ በሙሉ ሳይጠናቀቅና ስራው ሳያልቅ በይስሙላ እንዴት እንዲመረቅ ተደረገ? ከዚህኛውስ ኮንትራክተር እጅህ ላይ የገባው 2.7 ሚሊዮን ብር ክፍያ ምንድን ነው? የከተማዋን የስፖርት መሠረተ ልማት ማገዶ እያደረግክ በሚሊዮኖች መበልጸግህን የጎንደር ህዝብ ሊያውቀው ይገባል! 1. የተጭበረበረው የውል ሰነድ ምን ይላል?! ስለነዚህ ሁለቱ ሜዳዎች (ስለ ሜክሲኮ እና ስለ ፖሊስ ካምፕ ሜዳ) የተዘጋጀው እና ከጀርባ የተፈረመው የተጭበረበረ የውል ሰነድ ውስጥ ምን አይነት ድራማ እንደተሰራ፣ ህጋዊ አሰራርን የሚጥሱ ምን አይነት ጥቅሞች እንደተካተቱበት በሰነድ መረጃው ፍርጥርጥ አድርገን ወደ አደባባይ እናውጣው ወይ? ትላንት አዲስ አበባ በ"ፀበል ስም" ባለቤትህን ይዘህ የሄድክበትን ሚስጥራዊ ስብሰባ፣ የጥቁር ስማርት ፖል (Smart Pole) የጀርባ ድራማህን እና የጎጥ ካባህን የሚያሳዩ የድምፅ ቅጂዎችን ይዘን ዝም ብለን ነበር እያንዳንዱን የተጭበረበረ የውል ሰነድ እና የሚሊዮኖች ሌብነትህን ህዝብ ፊት ማውጣታችን አይቀሬ ነው!

About