@melegnaa: ጣፋጭሩዝ በቲማቲም ስልስ እና አትክልት ይህን የሩዝ አይነት ላለንበት የዐብይ ፆም እና ለመጪው የረመዳን ፆም ከሌሎች ምግቦች ጋር እንደ አይነት ካልሆነ ደግሞ ብቻውን አቅርባችሁ መመገብ ትችላላችሁ፡፡ በጣም ጣፋጭ እና ቶሎ የሚደርሱ የሩዝ አይነቶች መካከል አንዱ ነው ፡፡ ሩዙን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የግብዓት አይነቶች እና መጠቀም ያለባችሁን የማጣፈጫ ቅመም አይነቶች ዝርዝር ከስር አቅርበናል፡፡ የግብዓት አይነት እና መጠን ሩዙን ለመቀቀል - 2ኩባያ ሩዝ - 4-6 ኩባያ ውሃ ሩዙን ለመቀቀል - 1 የሻይ ማንኪያ ጨው ሩዙን ስትቀቅሉ እንደ ቀረፋ ፣ ቅሩንፉድ እና የተለያዩ የሩዝ ደረቅ ቅመሞችን አብራችሁ ጨምራችሁ መቀቀል ትችላላችሁ ስልሱን ለማዘጋጀት - 2 ልጅ የሆነ ካሮት - 2 ድንች - 2 ራስ ቀይ ሽንኩርት - 8 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት - ግማሽ ፍሬ ዝንጅብል - 1 ተለቅ ያለ ብስል ቲማቲም - 2 የሾርባ ማንኪያ ሶይ ሶስ - 2 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ የቲማቲም ድልሁ ለስልሱ መጣፈጥ ዋነኛ ግብዓት ስለሆነ መጨመር እንዳትዘነጉ - የምትፈልጉትን ያህል ጨው የጨው ምጣኔያችሁ ላይ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርባቹሃል የምትጠቀሙት ሶይ ሶስ በውስጡ በጣም ከፍተኛ የጨው መጠን ስላለው እና ሩዙን ለመቀቀል ጨው ስለምትጠቀሙ የምትጨምሩትን የጨው መጠን ቀምሳችሁ እንድትጨምሩ እንመክራለን የማጣፈጫ ቅመሞች - 1 የቡና ማንኪያ ሮዝሜሪ - 1 የቡና ማንኪያ ቀረፋ - 1 የቡና ማንኪያ የነጭ ሽንኩርት ዱቄት - ግማሽ የቡና ማንኪያ ጥቁር ቁንዶ በርበሬ ማባያ - ቂጣ - ዳቦ #creatorsearchinsights

Melegna መለኛ
Melegna መለኛ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 17 February 2026 08:19:11 GMT
1098143
46686
215
6895

Music

Download

Comments

hikmahusen4114
hikmahusen4114 :
ሶይ ሶስ ምንድን ነዉ
2026-02-18 08:27:49
1
zufi_adu
የሺ ወርቅ💞 :
እሩዝ እየተያያዘ አስቸገረኝ እኮ😥
2026-02-17 18:53:15
5
hermon834
Hermon🍫🍫 :
ለሊት ግን ለምን ምሳ አንበላም 🤔
2026-02-18 08:45:06
14
wealldid1
😏 :
ከአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ነው የምከታተልህ አድናቂህ ነኝ
2026-02-19 08:45:18
4
zinayee19
Zinaye :
አትልኩም ዉሸት ነዉ
2026-02-17 14:21:03
5
that.mach
የዝምታ ጣአም :
ዛሬ እሞክረዋለው
2026-02-18 08:51:14
2
l_u_c_a_23
ACCOUNT NOT FOUND :
reply
2026-02-23 08:39:41
2
fevu.dagnew
fevu dagnew :
LA
2026-02-25 20:26:46
1
meyehyabee1221
meyeee :
dire dawa great work
2026-02-18 06:29:31
1
nniuffcc
❤️ :
ስት ይገባዋል
2026-06-03 15:31:38
0
hulmer21
ሁልሜርጌ ኮስሞቲክስ HULMERGE COSMO :
ye carter voice🤔🤔
2026-02-18 09:39:17
0
maduukoi
Buzunaa Addunyaa :
I'm from Bale Goba
2026-02-20 10:12:54
1
lissabet332
lizaaa332 :
አዲስ በጣም ያምሬል እሞክረዋለሁ🙏
2026-02-17 09:59:38
5
hadern60
ባርቾ :
ዬዶሮ፣አገነጣጠል፣አሳዩን
2026-02-18 07:54:25
1
meqide.dadi
Mekdi 1996🌹🌹🌷 :
ዋዉ ያምራል ከምሬነዉ
2026-02-18 14:37:38
2
helary19k0
Just me :
መቐለ ሽኮር🥰🥰🥰
2026-02-20 12:55:51
2
user3149857607319
Eyerusalem Adhena :
wow
2026-02-18 19:52:18
1
betiyedglmaryamlij
ያባቴ ፋቅር ናፈቀኝ የኔ🌏💔😢😢 :
harer
2026-02-19 08:20:46
1
mayee0940
Maye :
Ehe media yelayalali🥰🥰🥰🥰🥰
2026-02-18 11:34:00
1
tigesthabtamu305
Tigest Habtamu :
ሶያ ሶስ የለኝም ያለሱ አይሆንም ...????
2026-02-17 17:56:59
0
azeb6110
Lamu :
soyasauce ብተወው ችግር አለው
2026-02-18 06:59:53
1
user953927451162
@masrake :
ሶማሌ ክልል ጅጅጋ🥰🥰🥰🥰
2026-02-17 13:49:24
1
newdawen
beki number :
ሰላም መለኛ የ catering አገልግሎት ትሰጣላቹ
2026-02-17 15:46:31
1
yem9853
የማርያም :
enmsgnaln በርታ
2026-03-05 03:33:23
1
bisrat8
user9431501408474 :
ጣፎ
2026-02-19 20:20:49
1
To see more videos from user @melegnaa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About