@alazii271: መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ኩክ የለሽ ማርያም 📆 ቀን : የፊታችን እሁድ የካቲት 15 📍 መነሻ : ሜክሲኮ , ስታዲየም , መገናኛ , ላምበረት እና ጣፎ 11:30 🕧 መመለሻ : 8:30 ዋጋ 🔖: 1060 ብር ብቻ 📆ቀድመዉ ቦታ ያስይዙ ❗️ስትመዘገቡ 50% ቅድሚያ መክፈል ግዴታ ነዉ ለበለጠመረጃ : 0962874443 #fyp #ገዳማት #ኩክየለሽማርያም #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🇪🇹አልዓዛር ዘሰዋስዉ ወደ ገዳማት🇪🇹
Region: ET
Tuesday 17 February 2026 15:55:36 GMT
Music
Download
Comments
🇪🇹አልዓዛር ዘሰዋስዉ ወደ ገዳማት🇪🇹 :
ስፍራዉ ኩክ የለሽ ሲሆን በህብረት መሄድ የምትፈልጉ ጉዞ ተዘጋጅቷል🙏😊
2026-02-17 17:19:19
65
solomon stone Aret p.l.c :
የት ነው
2026-02-17 16:47:54
3
Netsi :
ገና ደጇን ስረግጥ በዘመኔ ተሰምቶኝ ማላዉቀዉ ሰላም ነዉ የተሰማኝ የኔ እናት ዳግም ጥሪኝ
2026-03-03 07:36:11
27
salient girls :
የኔ እናት ኩክየለሸ ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ
2026-03-19 12:22:04
4
Amie Ethiopiawit🇪🇹 :
መነሻ ስንት ሰዓት ነው?
2026-02-18 20:31:34
0
user01733390664 :
Amen Amen Amen
2026-02-18 17:43:47
1
𝖈 𝖍 𝖎 𝖓 𝖆 👑👑 :
my favourite
2026-02-19 19:57:14
0
hymi :
እመቤቴ ሆይ እባክሽ ለደጅሽ አብቂኝ
2026-02-19 16:52:29
0
ነአምን በቃልከ ወንጌል ቅዱስ🙏🙏🙏 :
መሄድ እፈልግ ነበር
2026-02-19 11:40:22
0
ymaryam :
ኩኬለሽ ማርያም እናቴ ያረግሽልኝን ነገር ለማዉራት ሳስበዉ ገና😭😭😭😭😭ይቀድመኛል እመቤቴ እባክሽ የኔን ሀጥያት እያየሽ ከኔ አትራቂኝ እናቴ😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-02-19 08:36:38
1
Emuye 1921 :
መነሻ ቦታ የት ነው ሰንት ስዓት ነው
2026-02-19 11:39:53
0
𝑎𝑏𝑖𝑖 🌎✨🌍𝑙𝑜𝑣𝑒& 🧩 :
እናቴ🙏🙏🙏
2026-02-18 05:07:31
1
ናኒሹ☺ :
የኩኬለሽ ማርያም የነገርኩሽን ሀደራሽን🥺🥺
2026-02-19 09:32:48
0
Veva Boss :
በቅርቡ ዝዋይ አላችሁ
2026-02-19 12:15:39
0
Abayneh Mulugeta :
አምላኬ ለደጅህ አብቃኝ
2026-02-19 06:31:23
0
Hanita🍫🍫 :
እስቲ ውሰዱኝ እኔም ልመስክር🥺🥺🥺🥺
2026-02-18 06:16:23
1
user3662409163483 :
ዉሰዱኝ🥺🥺🥺
2026-02-17 16:44:59
0
user01733390664 :
Le Degu Yabekane🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-02-18 17:44:22
0
Z💪 :
የት,ነው,በማርያም
2026-02-18 12:49:02
0
Mesret :
እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ
2026-02-18 11:08:30
0
kal kal :
መቅረፅ ይቻላል እንዴ
2026-02-18 14:23:38
0
ፍቅር አሸናፊ :
ምች ነው
2026-02-18 18:37:38
0
𝓶𝓮𝓻𝓲 🥀 𝓶𝓮𝓻𝓽𝓪🍫 :
የሚደንቅ ቦታ 🥰🥰🥰🥰
2026-02-18 15:19:36
0
jerry :
መጥቼ ሱባኤ መያዝ እችላለው
2026-02-18 15:26:06
0
lamri yenatuwa🦋 :
enate ledijeshe abekiye
2026-02-17 23:49:38
0
To see more videos from user @alazii271, please go to the Tikwm
homepage.