@tare.tilahun333: ✳🍁#አቡነ ሐራ ድንግል 🌹 🌹☞ወር በገባ በ11 የአባታችን የአቡነ ሐራን  ድንግል ወርሐዊ መታሰቢያቸው ነው፡፡አባታችን አቡነ ሐራ ድንግል ያደረጉት ተአምር ይህ ነው፡፡ ጸሎቱና በረከቱ ከሁላችን ከሕዝበ ክርስቲያን ጋር ይኑር ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ #አምስት መነኮሳያት ከአባታች ሐራ ድንግል ገዳም ወደ ዳውንት ወደ ሚባል ሀገር ሄዱ አነርሱም ለምግባቸውና ለልብሳቸው የሚሆናቸውን ገንዘብ ከሀገሩ ሰዎች ይለምኑ ዘንድ ወደ ዳውንት ደረሱ፡፡ ☞ወደዚያም በደረሱ ጊዜ በድንገተኛ በሽታ የታመመ አንድ ሰውና በከብት በሽታ የታመመ አንድ በሬ አገኙ የሀገሩ ሰዎችም እነዚያን መነኮሳያት በሀገራችን ሁለት በሽተኞች አሉ አንዱ ሰው ነው አንዱም በሬ ነው ለእነዚህ መድኃኒት የሚሆናቸው ምንድነው አሏቸው፡፡ ☞መነኮሳያቱም ለጠየቋቸው ሰዎች የአባታችን ሐራ ድንግል ከሚሉት ከጻድቁ አባታችን መቃብር ያመጣነው አፈር አለ ሁለቱንም እንቀባቸዋለን አሏቸው፡፡ ☞የሀገሩ ሰዎችም እናንተ እንዳችሁ ይሁን አሏቸው ወዲያውም  ሰውየውንም በሬውንም ቀቧቸው ሁለቱም በአባታችን ሐራ ድንግል የረድኤት ኃይል ከደዌያቸው ተፈወሱ፡፡ ☞የጻድቁ አባታችን የአቡነ ሐራ ድንግል የጸሎታቸው በረከቱ ከሁላችን ሕዝበ ክርስቲያኑ ጋር ይሁን፡፡ ☞(ገድለ አቡነ ሐራ ድንግል ) #orthodox #sharethecare #copylink

ታሪኩ ጥላሁን 316
ታሪኩ ጥላሁን 316
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 18 February 2026 04:44:57 GMT
12389
1278
17
240

Music

Download

Comments

user865521066970
user865521066970 :
በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
2026-02-18 09:40:57
4
yayeh.awedew
yayeh awedew :
አሜን አሜን አሜን በረከታቸዉ ይደርብን
2026-04-11 19:58:49
2
ashenafhe
Ermiyas :
እኔንም ይርዱኝ
2026-02-18 07:22:00
3
bezawit.nigussie
Bezawit Nigussie :
አቡነ ሐራ ድንግል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-02-18 06:08:21
2
user61528485069386
koko :
amen
2026-02-18 14:42:37
2
abel17036
abel :
አሜንአሜን
2026-02-18 15:07:56
1
user927386173415
user927386173415 :
የኔ አባት
2026-02-18 12:42:13
1
bizuassefa639
ፍቅር ከክርስቶስ🥀 ትህትና ከማርያም🥰🥀 :
እውነትነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-16 19:12:16
1
fikruuuuuuuu143
ማርያም ማርያም :
እዉነት ነዉ
2026-03-20 06:05:06
1
firafira3191
ናታኒየም የስላሴ ልጅ :
ፃድቁ አባቴ እኔንም ፈዉሱኝ ለደጀህ ያብቃኝ
2026-06-08 16:55:10
1
user9020443540639
messi yemariyam :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-03-19 17:31:30
1
123ychalalc
ሞት መቸ አስፍርቶኝ ያቃል የለይኘው ቤቴ እንጂ :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-03-11 06:13:51
1
user82883256311651554563
ቃልማክበር እጅ ቃል መግባት ቀላልነዉ!!!!! :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-03-20 07:44:42
1
rutmesfin15
ሂሩት መስፍን ከዉሃ የፀዳአ ፍቅርብቻ❤️❤️ :
🙏🙏🙏
2026-02-18 15:03:05
1
yeba749
እረኛየ አይተኛም :
🥰🥰🥰
2026-02-18 06:22:29
1
bayush.bay7
Bayush Bay :
🥰🥰🥰
2026-02-18 09:23:31
1
www.tiktok.commetadel0
Mulugeta meqanet :
🥰🥰🥰
2026-03-05 19:11:42
0
To see more videos from user @tare.tilahun333, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About