@climb.ethiopia: #Turkish president #Erdogan arrives in Addis Abeba for first time in a decade. Can you guess which car is his?

Climb Ethiopia
Climb Ethiopia
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 18 February 2026 07:20:14 GMT
586460
45895
344
2104

Music

Download

Comments

gospelistruth0
𝔸lexandria✝️ :
New York my favorite city🤩
2026-02-19 12:08:53
16
henok.kassahun76
Hernesy.g :
በ5 አመት ሀገር እንዲህ ከተለወጠ ወያኔ የበላው 30 አመት ይመለስልን ያስብላል
2026-02-18 17:37:27
2190
danieldadi18
D :
በዚህ ጊዜ ወደ አገሬ ጠቅልዬ በመግባቴ እድለኛ ነኝ እላለሁ 👍👌🏼💪🏼
2026-02-18 18:09:24
288
ethi967
United :
ከከተማው ማሸብረቅ በስተጀርባ ያሉት ሰዎች ሂወት ነው ሚያሳዝነኝ ማማሩን ግን ጠልተን አይደለም
2026-02-19 06:35:11
382
teddy.slayher
teddy slayher :
ደሞ ከ 25 አመት ቦሀላ ኢትዩጵያ በሀብት ከአለም አንደኛ ልትሆን እንደሆነ ቢሰማ ማን ያምናል
2026-02-18 17:42:38
206
absalat937
Absalat :
አሁን ደግሞ ኢኮኖሚው ቢረጋጋ ሰላም ቢሰፍን ዲቪ ወደ ኢትዮጵያ
2026-02-19 18:13:09
265
mickeyonlygod
ሚኪ🇪🇹 :
እሺ ይሄ ደሞ የት ነው 😃
2026-02-18 20:21:46
62
esmizo71
Esmizo :
ወላሂ አብይኮ ምን ልበላችሁ ቃል አይገልፀውም ብቻ አላህ ይጠብቀው🥰
2026-02-19 12:39:53
16
user8031874504400
user8031874504400 :
አረ ዬሄ ነገር ኢትዮጵያ ነዉ??
2026-02-18 16:15:46
43
chuchu.from1
chuchu from ሊቬ :
ለመንገዱ ውበት እንደምትጨነቁት ለሰው ሂወትም ...
2026-02-21 06:09:08
5
boka2473
BOKA JUNIOR⚽️ :
ይሄ ማን ነው የሰራው መባሉ አይቀርም 🥺 ኢትዮጵያ ውስጥ ከስልጣን ከወረድክ በኋላ እና ከሞትክ በኋላ ነው የምትመሰገነው 🥺🥺🤝 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰 ይህን ለሰሩት 👏👏👏👏👌
2026-02-18 18:48:46
130
cumberband3
Just “Eve” :) :
Somebody explain the formation pls
2026-02-18 12:47:32
8
abd127a
ABD :
አረ ወገን አይኔ ነው ወይስ ሀገሬ ኢትዮጽያ ናት
2026-02-18 16:54:33
39
bikila2861
bikila :
አብዬ ሺ አመት ንገስ
2026-02-20 09:05:38
8
yidnekachew74
Yidnekachew :
አንድ ለእናቱ የነበረው የቦሌ መንገድ ተረሳ ማለት ነው🤔🤔
2026-02-19 17:00:18
6
serbelo7
Serbelo :
ሰዉዬዉ አፈፃፀም ላይ ከባድ ነዉ ይችላል።
2026-02-19 16:43:08
14
epha181
Epha🔴⚪️⚫️ :
አቢቹ ይችላል💪
2026-02-19 12:34:21
13
dave_tech23
Dave || :
እግዘብሔርን ይመስገን
2026-02-18 18:05:02
27
efhaa69
ኤፍሬም :
ክብር ለ ዶክተር አብይ የምትሉ ❤️❤️❤️🙏🙏
2026-02-19 17:29:35
6
geta4368
የgeta የቴርሳሱ 🇦🇺 :
ከምር ጠቅልዬ ልገባ እያሰብኩ ነው ጌታ ከረዳኝ እስከ 2029 ድረስ ማቄን ጨርቄን ሳልል ላልመለስ ነው ወደ ሀገሬ የምገባው
2026-02-19 04:17:31
16
tigerrr498
Dareeee Ekub :
ጎበዝ እኔ አሜሪካ ህጄ ነው እሷ መጥታ ነው
2026-02-18 19:58:08
10
teddy.slayher
teddy slayher :
አሁን ይሄ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ቢባል ማን ያምናል 👍
2026-02-18 17:38:49
10
nuredinabas4
nuredin :
my king Abichu 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-02-18 23:10:57
6
m.a.y.abonda
maya :
ተበድሬ ደግሼ ሠዉን አሥጨፈርኩት አሥደመምኩት ከዛ ግን ተራብኩ ትዳሬን አፈረስኩ ይሄ ነው የሀገሬ ታሪክ ባጭሩ
2026-02-20 17:56:31
12
lamo.feka
Lamo Feka :
how long is this road?
2026-02-18 16:09:24
26
To see more videos from user @climb.ethiopia, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About