@hebron_church: #hebronfaithlifechurch #protestanttiktok #Habesha #ኤርትራንኤሪትራዊያን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 #hailuyohanes @H Elijah @Pastor Meron woldehawariate

Hebron_Church
Hebron_Church
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 18 February 2026 08:30:22 GMT
80861
1716
163
483

Music

Download

Comments

derejegemechu1
derejegemechu1 :
100% ስህተት ማቴዎስ 28:1- “በሰንበትም መጨረሻ መጀመሪያው ቀን ሲነጋ መግደላዊት ማርያምና ሁለተኛይቱ ማርያም መቃብሩን ሊያዩ መጡ።” — ማቴዎስ 28፥1
2026-02-18 16:25:57
59
adane_official
ADANE_ OFFICIAL :
አይ ድድብና😂😂😂
2026-02-18 15:50:11
33
user139817826116
birhanu21@ akilasia :
ሐሙስ ላልክበት ማስረጃ አቅርብ እስኪ? እንቶፈንቶ
2026-02-18 18:08:56
21
ethio31o
ethiopia31987310@ :
አርብ ከ9:13 አንድ ቀን ቅዳሜ አንድ ቀን አንድ ሌሊት አሁድ ሌሊት 9 ስአት ማለትም ሦስት ቀን ሦስት ሌሊት 9+24+3=36 36÷3=12
2026-02-18 18:35:05
12
birukbura4
ብሩክ :
እዚች ጋ ትክክል ነው::ሮብ ማታ ታላቁ ሰንበት ሲጀምር ሃሙስ ነው::
2026-02-18 17:34:16
7
aberu97
aberu berhanu :
ታድለህ ሀይልሻ እውቀት ይፈሳል ከውስጥህ ከትህትና ጋር ተባረክልኝ
2026-02-24 15:15:49
2
sololo64
Ģøđ ºf oůř fªthɛrṣ̌. 🙌 :
Prank new lelen eko new be lela program 😳😁
2026-02-18 13:48:49
14
propheticdim0
PROPHET NEYA :
ማነው የነገረው ???
2026-02-18 14:53:02
1
yethiopiadeginet
ይሁን ለበጎ ነው :
ለካስ ወደው አይደለም ይህ ሰው የሚያስተምረው ስህተተት ነው የሚለው
2026-02-19 03:41:33
4
dawitkrbeegziabhe
דָּוִד :
“የመዘጋጀት ቀንም ነበረ፤ ሰንበትም ሊጀምር ነበረ።” — ሉቃስ 23፥54 Dedeb
2026-02-18 22:07:02
10
user433659890
ልጇ አምላኬ ነዉ :
ለዚህ እኮ ነዉ የምቃዡት
2026-02-18 20:30:27
4
eshetuhaileselass
eshetuhaileselass :
ካውንስሉ አባል እድርጎ የተቀበለው የሀሳዊ መሪው ሀይሉ ዮሀንሲ የሀሰት ትምህርቱን ቀጥሎል
2026-02-19 13:21:17
0
yohanneskebede299
Yohannes:Scriptures & reason :
አቤት እውቀት
2026-02-18 14:02:13
6
emmyyerodienat_adoni23
እምነት ተስፋ ፍቅር :
ሐሙስ ነው ብዬ ባምን ምን እጠቀማለው?
2026-02-20 15:29:11
1
teddyayichew
teddy Ayichew :
ያበደ ትምህርት ማሰታወሻ መያዝ እንዳይረሳ
2026-02-28 18:29:14
0
abzr07
Abenni :
ዕሮብ ከምሽቱ 12:00 ነው የተሰቀለው ☺️
2026-02-25 18:38:40
0
mikiyas_belay
Mikiyas Belay :
🔥🔥Blessed
2026-02-18 18:14:47
2
melese94et
Life, Beliefs and Nature :
Nice
2026-02-19 09:43:13
1
shiferaw.walle
Shiferaw Walle-ሽፈራው ዋለ :
እና አመጣጡን ንገረን እንጅ ሊቁ
2026-02-18 09:50:08
9
cher.nsr
Cher.Nsr :
እዚ ቤት መቼ ነው ውዝግቡ ሚያበቃው??
2026-02-18 19:18:49
2
zunadana
Gia :
ግምት ብሎ ነገር የለም በ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ኑ ከስር መሰረቱ በማስረጃ ትማሩ
2026-02-18 21:42:52
2
solomonmossie5
solomon :
free mind
2026-02-18 15:58:31
1
ashumedanit
Ashenafi muse :
ያዳነን የተሰቀለበት ቀን ሳይሆን የተሰቀለው ነው መቸም ይሁን
2026-02-19 04:48:41
1
kediramdala
321 :
ሐሙስ ቀን አይመቸኝም ጠላቶቼም የሚነሣሡበት ቀን ነው
2026-02-18 23:57:58
1
ethio12192129
adm12192129 :
ስለዚህ ሀሙስን አክብሩ
2026-02-18 16:30:31
1
To see more videos from user @hebron_church, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About