@lilysho15: My mother is one of the strongest women I know. Strong enough to survive distance. Strong enough to hide her fears. Strong enough to keep loving with her whole heart. That day, when her knees almost gave up, I didn’t see weakness. I saw a mother whose heart had been holding too much for too long. I am forever grateful to have a woman like her. A strong, kind, resilient mother whose love is bigger than any distance. 🤍 @Lilysho @tigray @Weyzeritዕምባዎ🌺dimple🧸🎀🤍🦋 #tigraytiktok🇻🇳🇻🇳tigraytiktok❤❤❤❤ትግራይ❤️💛 #tigraytiktok💛❤️ተጋሩዋኒ
Lily💉
Region: RS
Wednesday 18 February 2026 14:44:26 GMT
Music
Download
Comments
Dere :
እናት ካልሄደች ወይ ካልሞተች ጥቅሟ መች ይታወቀናል ( እናቴ ሞተሽ አጨለምሽብኝ )
2026-02-19 12:59:04
281
ሀብታ መጥረቢያ :
እረጅም እድሜ ለእናቷች 🙏🙏💪
2026-02-20 10:01:17
9
የዋላሸት ዲቻ ዲቶራ :
ለመጀመሪያ ግዜ አገር ስገባ እናቴ በዳዴ ነው የተቀበለችኝ 😭😭😭😭 አውን ግን የለችም እናቴ ነብስሽ ይማርልኝ
2026-02-19 12:33:17
78
497mimi :
ምን ያስቆምሻል ስታናድድ
2026-03-18 13:05:21
12
ደራ💚💛❤ :
እስቲነሱ ቆማ መጠበቃ🥺🥺
2026-02-19 06:02:36
246
𝖆𝖇𝖚_𝖆𝖇𝖉𝖊𝖑𝖑𝖆𝖍 :
አጠና ውጠሽ ነው እንዴ
2026-04-11 18:49:53
10
𝑓𝑒𝑡𝑎 𝑠ℎ𝑜𝑤💰 :
እናት እኮ ፍቅር ናት ❤❤❤❤
2026-03-19 06:55:13
7
Glow Essentials👑💕 :
አለም ጀርባ ብታዞርብሽ ሁሉም የከዳሽ ቢመስልሽ ድካምሽ ባይከፍልሽ በየትኛውም ሁኔታ በር ላይ ቆማ የምጠብቅ እናት አለሽ 🥺ለሶ ያንች መኖር በቂ ነው🙏
2026-02-18 21:06:22
689
mekdi :
ወንድም የለኝም እስኪ ወንድም ሁኑኝ😔😔😔😔
2026-03-15 13:02:32
13
sjsjusha :
:መሬት ወድቃ ታነሳቸዋለች ስል እንደ ጅብራ ምን ይገትርሻል እናት ሺ አመት ኑሩልን
2026-02-19 08:36:07
7126
Mekdes Birhan :
አሁን እንዳንች እናቴን ባገኛት እኔ ነበርኩ መሬት የምስመው
2026-02-19 05:40:44
493
selina Queen 👑 :
መኪናው መዝጋት ትተሽ ተሎ ኣታኔሺቻውም 😳
2026-02-19 04:01:10
885
Abdii Agaroo :
intalichii toloo dugdaa kesaa jiramoo gadii jetee hin kaftu😏
2026-02-19 05:16:44
304
Life :
እኔ የታየኝ ንቀት ነው
2026-02-19 06:23:53
247
𝑡𝑒𝑔𝑒𝑠𝑡 :
ሲጀመር የናት ፍቅር ኖሮባት ሳይሆን ለቀረፃ ብላ ነዉ እናት ግን ኡፍፍፍ❤️❤️❤️
2026-02-19 07:45:36
1819
ልኑር ለብቻየ ሠዉ ነዉ በሺታየ💔 :
እደነረ በልጂቱ የተናደደ ወላሂ😢
2026-02-19 19:26:47
770
Brex Habeshawi :
ደስ የሚለው ነገር ልፅፈው የፈለግኩት "ስሜቴን " Comment ላይ ተፅፎ አገኘሁት ! 999.9K
2026-02-19 12:04:37
2698
bk ሳሪስ :
እንደዚህ እናቴን ማቅፍበት ቀን ፈጣሪ አቅርብልኝ
2026-02-18 20:13:24
3035
እየሰሙ መቻል ለመኖር ይመቻል :
😭😭😭😭😭😭😭😭እናትየለለን አብሸር😭😭😭
2026-02-18 21:41:20
107
saron 🚶♀️⛪️✝️🔐🙌 :
😢😢😢😢መቼ ነው እናቴን እንዲ የማቅፋት
2026-02-19 10:01:40
5
keenaa Wallaggaa ❤️👌1 :
maal kun donqoron kun Dugdaa kessaa mutaa badetuu jira moo gadii jettee hin kastuu 🙄😏ahii mom koo 😭
2026-02-19 18:03:17
53
Tigst :
ምን ይገትርሻል እናቶቻችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አምላኬ ሆይ እናቴን እማቅፈበትን ቀን አቅርብልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢
2026-02-19 14:24:08
19
Neb Yates :
አንሻቸዉ እንጂ🙄😌😭
2026-02-19 11:59:07
19
ሀኒነኝ የሜሎሥ እናት :
ልጅት እደኔ ያናደደችው ወይ እናት እናት ያላችሁ በጤና ያኑርላችሁ
2026-02-20 09:14:15
11
kiyyuu 🦋🍫 :
malii kuni dhabatee ilaltii😳😳😳
2026-02-19 04:57:17
150
To see more videos from user @lilysho15, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.