@midrocinvestmentgroup: ሚደሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ - ሚድሮክ ለሃገር ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የገነባው የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ ተመረቀ ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ዲጋ ወረዳ የገነባው የአርጆ ድንጋይ ከሰል ፋብሪካ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመርቋል፡፡ ፋብሪካው በአምስት ሄክታር መሬት ላይ የተገነባ ሲሆን በሰዓት 200 ቶን ታጥቦ የደረቀና ደረጃውን የጠበቀ የድንጋይ ከሰል የማምረት አቅም አለው፡፡ የድንጋይ ከሰል ምርቱ ለሲሚንቶ እና ጨርቃጨርቅ ፋብሪካዎች እንዲሁም ለተለያዩ ሃይልን ለሚጠቅሙ ኢንዱስትሪዎች ግብአትነት የሚያገለግል ሲሆን ከዚህ ቀደም ሃገራችን ለዚህ ምርት ታወጣው የነበረውን የውጪ ምንዛሪ በማስቀረት ኢኮኖሚያዊ ጥቅሙ የጎላ ነው፡፡ የፋብሪካው መገንባት ለአካባቢው ማህበረሰብ ከፍትኛ የስራ ዕድል የፈጠረ ሲሆን ሚድሮክ ኢንቨስትምንት ግሩፕ ብዚህ ስፍራ ይህን ግዙፍ ፋብሪካ በመገንባቱ ምስጋናችውን አቅርበዋል፡፡ በምርቃት ስነስርዓቱ ላይ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ፣ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባልስልጣናት የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አሕመድ በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የማዕን ዘርፍ ም/ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ዱላ መኮንን አንዲሁም የአካባቢው የሃገር ሽማግሌዎች እና ጥሪ የተደረገላችው አንግዶች ተገኝተዋል፡፡ #midrocinvestmentgroup

midrocgroup
midrocgroup
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 18 February 2026 15:10:20 GMT
3796
204
10
15

Music

Download

Comments

user9695765304132
Tekesteyemule :
The proud of nations midroc gold mine PLC because of the basement of all Company's
2026-02-20 19:11:09
0
fike409
fike :
Arjoo Gudatu💯💯💯💯💯
2026-02-18 15:45:22
0
amahara11
@menbe21,23 :
🥰
2026-02-21 00:00:19
0
user7114016131569
ሠያ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-02-22 02:27:07
0
rastaw36
አልሀምዱሊላህ :
🥰🥰🥰
2026-02-18 19:10:31
0
kila_6886
Kila ኪላ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-02-18 18:20:41
0
fitsum02
AlphaNOVA :
💪
2026-02-19 06:15:52
0
adanchgetachew
nimo :
🥰🥰🥰
2026-02-18 15:39:29
0
ceoboss993
CEO :
midroc 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2026-02-18 16:49:30
0
To see more videos from user @midrocinvestmentgroup, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About