Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@user556119459: ካፕሽን "ጤናዎን ይጠብቁ! 🌿 ንጹህ የኑግ ዘይት በቅናሽ ዋጋ Addis ጋ ያገኛሉ። 📞 0936175273 ደውለው ይዘዙን። #AddisNugOil #Ethiopia #TikTokEthiopia #HealthyLiving"
አልፋ የኑግ ዘይት
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 18 February 2026 22:02:21 GMT
453542
8973
278
3829
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0.77MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.77MB
)
Watermark .mp4 (
1.33MB
)
Music .mp3
Comments
geberemaryam gebera :
እግዛቤርን ፍሩ ይህ የኑግ ዘይት አይደለም።ቢሆን ዋጋው እንደዚ አይደለም።ቢያንስ ዝቅተኛ ዋጋው 1ሊትር $700-1000 መሆን አለበት።
2026-02-19 07:49:47
65
ዘርዓያዕቆብ @21 :
እንዳውም እኔ ልምከራችሁ ዘይት ድስቱ እንዳይዝ ካልሆነ ለጤና ከጥቅሙ ጉዳቱ የከፋ ነው። እኔ 1 አመት አለፈኝ ዘይት መጠቀም ካቆምኩኝ።
2026-02-19 08:58:14
66
ፀሎት :
የኛን ጥርት ያለ የኑግ ዘይት በ500 ብር በፊታችሁ ለዛውም እየጨመቅን 👌👌👌👌
2026-02-19 08:40:04
11
mekedi :
እና እኔ 1500 ነው ብዬ ሥመጣ 2000ብር ለምን ሸጣችሁልኝ አትዋሹ እባካችሁ
2026-02-19 14:05:05
11
fireta :
ቦሌ ቡልቡላ ላኪልኝ የእውነት 5 ሊትር 1500 ከሆነ
2026-02-19 07:18:46
12
💞 ሔዋን💕እኑ የሐረሯ :
🙄ተይይ እንጂ የኑግ ዘይት ከለሩ ይሄ ነው ዋጋውስ?ንጹህ የኑግ ዘይት አንድ ሌትሩ 450ብር ነው እኔ የምገዛው የናንተ ምን አይነት ኑግ ነው 5ሌትር 1500
2026-02-19 08:04:19
19
beleteanbessie :
ጥሬው ኑግ 1ኪሎ ከአራት መቶ ብር በላይ እየተሸጠ እናንተ ጨምቃችሁ በ300ብር???? በዚህ ዋጋ የማይሆን ነገር ነው!!!!!!!
2026-02-19 09:12:36
12
sebleworkgashaw :
በጣም ነው የምፈልገው 10ሊትር እፈልጋለሁ ቦታው የት ነው
2026-02-22 18:15:21
0
sophia🦋 :
በጣም በዛ ዋጋው እኔ በ600 በጣም ቆንጆ ዘይት ነው የምጠቀመው
2026-02-20 09:33:18
0
ad :
የኑግ ዘይት አይነጣም ቡኒ ነው
2026-02-19 09:49:20
6
Bahran :
ደሊቨሪ አንፈልግም ቦታዉ መጥተን አመራረቱን አይተን እንገዛለን!
2026-02-20 02:35:01
7
Rozi :
egna sefer litre400 new 5L 2000
2026-02-20 09:33:16
2
user4864445011413 :
እውነት ከሆነ ለምን ስልክ አታነሱም
2026-02-19 07:27:25
8
fishe :
5000 birr newe 5 little betame wede newe
2026-03-28 11:12:04
1
Beti Demissie :
እና ምንድነዉ
2026-03-28 03:29:51
1
user9521546703965 :
5ሊትር በ1500.00 ብር? የማይመስል ነገር።
2026-03-26 06:12:32
2
Mikael :
አድርጋችሁ የት ነው?
2026-03-23 07:44:50
1
የኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ :
ዴሊቨሪ አለሽ?
2026-02-28 08:07:34
1
melkam :
ሲጨመቅ የምታሳዩን ከሆነ እያየን የምትጨምቁልን ከሆነ በጣም ደስስስ ብሎን እንገዛ ነበር
2026-02-24 11:46:33
2
Nardos Jesus :
12 ባለ አምስት አዲስ ታመጭልናለሽ??
2026-02-26 11:49:42
0
user99431119411616 :
የምር ኑግ መሆኑን ሲዘጋጅ አሳይን
2026-02-19 07:59:55
3
4brahamdatman :
ለማሰታወቅያ ነው የማይነሳ ሰልክ ለጠፈው ቢው ለመሰብሰብ ነው
2026-02-19 12:25:00
2
@beki :
በቤት ውስጥ የሚጨመቁ ማንኛውም ዘይቶች maximum ከሳምንት በላይ አይቀመጡም ይሸታሉ ይመርዛሉ ያ ማለት ደግሞ ጉዳቱ ያመዝናል ማሽኑን ገዝታቹ በየሳምንቱ ከጨመቃቹ እሱ ይሻላል
2026-02-19 16:44:43
4
Kidist :
ስልክ ዘግተሽ እንዴት እንዘዝ በጣም ያስቸግራል ገለጻ ብቻ ሆነ ማግኘት ካልቻልን መስማቱ ምን ይጠቅመናል
2026-02-20 14:13:07
1
.Melaku Tsega :
የዘይት ዴሊቨሪ የሚገርም ክፍያው እጅ በእጅ ከሆነ ጥሩ ነው
2026-02-22 07:08:24
1
To see more videos from user @user556119459, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
meilleurs films très chic
my heart belongs to you ❤️❤️@Iqraamrayners
Someone tag Kevin ‼️😡 This is a prank btw. Cards are fake! 😉 We are a small collectables shop in Chesham, Buckinghamshire, UK. We don’t sell fake cards 😤 #pokemon #ihatemyex #collector #collectorsparadise #pokemonsale
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy