@sibuhfelege: #በገና መዝሙር ስቡሕ #መድኃኒቴ ጌታ መድኃኒቴ #አቢይ ጾም መዝሙር በገና

ዲ/ስቡሕ በገና ፯
ዲ/ስቡሕ በገና ፯
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 19 February 2026 17:19:15 GMT
38461
3968
120
570

Music

Download

Comments

user3152776067726
ኦሆበኃሊት :
ውይይይ...የልጅነቴን የአብይ ፆም ወቅት አስታወስከኝ ጠዋት ከእንቅልፋችን የምንነቃው በዚህ መዝሙር ነበር ...ክፋ አይንካህ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድምዬ ኩራቴ!
2026-02-19 18:31:28
22
selammekonnen8
ምስጋና :
ወንድሜ ያንተ የበገናው ድምፅ በጣም የተለየ ነው ደስ ይላል የኔ ብዙም አይደለም እንዴት ነው ማስተካከል የምችለው?
2026-02-20 21:30:45
1
sofi.sofa21
Sofonias Mekonnen :
በ "you tube" ላክልን። "You tube" link ላክልን ወንድምዓለም::
2026-06-10 19:02:10
0
user8000735888295
እመቤቴ ማርያም🇧🇯🎂🎂🎂🇧🇯 :
🥰🥰🥰🥰 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🌻🌻🌻🥰🥰🥰🌻🌻🌻የኔ ወንድም
2026-09-13 17:39:18
1
yemichael09
Kuzy🌹 :
ኡፍፍፍ ሰላም እረፍት ደስታ ብቻ ሁሉነገር ያለበት ድምጽ በገና🥺❤❤
2026-05-14 19:20:49
1
alem63110232457
የእናቷ🦋🥰✝️ :
ሙሉውን የት ላግኝው🥺
2026-07-26 19:41:07
0
137_tsega_reformed
✨𝔾𝕣𝕒𝕔𝕖✨ :
መድኀኒቴ ጌታ ኢየሱስ መድኀኒቴ💝
2026-09-21 08:44:33
1
habte350
habte michael :
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤
2026-02-21 12:46:15
1
tesfaayalew995
Tesfa23 :
ምናለ ትንሽ እረዘም ብታደርገው 🥰🥰🥰🥰
2026-02-22 07:05:41
1
parageni
geni para :
ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን🥰🥰🥰🥰
2026-07-11 06:32:56
1
dagi.birabiro
Dagi Birabiro :
ቅኝቱ ምንድነው?
2026-03-17 06:42:13
1
sis16_21
ሊ/ዲያቆናት ሲሳይ(ሲሳይ በገና) :
ኧረ በጉጉት አለቅን ተው ግን 🥰🙏🙏🙏🙏🙏 የሚገርም ስራ ነው
2026-03-02 19:42:08
1
dawitbegena0
ĎÃŴÏŤ ዳዊት :
ahun yezemerkbet mejor mndnew
2026-02-20 12:54:46
0
smm27027
e :
ረዘም እርገህ ስራልን bro ማታማታ እና ጥዋት ጥዋት ለማዳመጥ🙏🙏🙏🙏
2026-02-25 16:22:44
1
aemrogebrerufalgmail.com
የኔታ በገና ፲፪😎 :
አምላከ ዳዊት ካንተ ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
2026-02-19 18:18:19
7
gech4932
@gech የኩቲው :
ሙሉውን
2026-03-25 20:41:10
0
user2593346259452
1234 :
አሜን አሜን አሜን
2026-03-21 23:41:43
2
yaeqob.begena
yaeqob begena :
eufffffffffffffffff ምንድነዉ ቀይ በገና ዉስጥ ያለዉ ዉበት 🥰
2026-02-19 20:38:21
5
generationadvert
Generaion Talk :
በከመ ምህረትከ የሚለውን የአቤል ተስፋዬ ቁጥር አውጣልኝ 🙏
2026-03-01 08:29:55
2
hab2116
hab፳፪ :
ሙሉ መዝሙር ስራልን እጅግ ልብ የሚያረሰርስ የበገና ዝማሬ ነው🙏
2026-03-11 19:05:06
1
robelwondwosen
Robel :
ጌታ መዳኃኒቴ 🙏🥰
2026-03-23 17:29:57
1
e_630d
Dessu Begena :
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ዲ/ስቡሕ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ።
2026-02-19 20:00:18
1
tsionbegena
Tsion begena :
ስቡህ ወቅዱስ እንደው ምን ልበል ስላንተ🤔እግዚአብሔር ይመስገን እጅህን ቁርጥማት አይንካው ወንድሜ🥰 ዘመንህ በዝማሬ ይለፍ🥰 ቶሎ ቶሎ ደግሞ ሌቀቅልን🥰
2026-02-20 03:51:09
4
kidist.zewdie
መዝሙር በበገና :
መድኃኒቴ ጌታ መድኃኒቴ 🤲
2026-02-19 17:30:55
4
maseresha169
ለባ የሴቶች እና የልጆች ጫማዎች :
የጸጋው ባለቤት በቤቱያፅናልን ግሩም ነው ቃል አጠረኝ ኧረ ያብዛህ አንተን ያለሙ መዳኔዓለም 🥰🥰🥰🥰🥰😔😔😔
2026-02-20 05:18:21
1
To see more videos from user @sibuhfelege, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About