@lozabaltena: እናቶች ሆይ ❤️ ለ6 ወር ህፃን የ7 ቀን ምግብ እቅድ ማዘጋጀት ቀላል አይደለም። ምን እንደሚመገብ? በቂ ፕሮቲን አለው? በቂ iron አለው? አይነት በቂ ነው? በየቀኑ ልዩ ልዩ ምግብ መፈለግ ብዙ ጊዜና ኃይል ይወስዳል። ስለዚህ ይህን የ7 ቀን ሙሉ የምግብ እቅድ አዘጋጅቻለሁ – ለ6 ወር ህፃን ተመጣጣኝ፣ ጤናማ እና ቀላል የሚዘጋጅ። እኔ በፔጄ ላይ ከ60 በላይ የምግብ ቪዲዮዎች አሉኝ –እንዲሁም የህፃናት ምግብ እቅዶች፣ ሬሲፒዎች እና ጠቃሚ ምክሮች አሉ ። ፔጄን ይከተሉ ታተርፉበታላችሁ 👶🥣 የልጅዎን ምግብ ማዘጋጀት እንዲቀላል እረዳችኋለሁ። #babyfoodrecipes #babytiktok #6months #7monthsold

LOZA MEAL PLAN
LOZA MEAL PLAN
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 20 February 2026 18:05:58 GMT
15030
241
7
198

Music

Download

Comments

mariyazelek
Miracle 🧚 :
ok ልጄ ቀጣይ ወር ስድስት ወር ይሆናታል ግን በአምስት ብጀምር ችግር አለው
2026-02-20 18:28:33
1
user3562821610686
Ashekem :
😁
2026-04-25 11:58:26
1
nebiyat_nega
Nebiyat Nega :
❤️
2026-04-28 07:15:13
1
frehiwot.brhane
Frehiwot Brhane :
😘
2026-03-19 05:21:41
1
To see more videos from user @lozabaltena, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About