@alinginday1: 📷 Cebu Lechon Roll na pinag-uusapan ng lahat, nasa Novaliches na! 📷 📷ALING INDAY NOVALICHES BRANCH IS NOW OPEN! 📷 📷Block 1 Lot 56 Sampaguita st. maligaya Park Subd, Brgy Pasong Putik, Novaliches, Quezon City Ang Trending Cebu Lechon Roll ay finally nandito na sa Novaliches, Quezon City! 📷 Halinat tikman ang pinaka-masarap at pinaka-malutong na Aling Inday Cebu Lechon Roll — bawat kagat, solid ang sarap at lutong! 📷 Perfect pang-handa, pang-sharing, o pang-reward sa sarili 📷 Tara na at maki-trend! #alingindaycebulechon #alinginday #cebulechonbelly #cebulechon #fyp #franchise #franchiseopportunity

ALING INDAY
ALING INDAY
Open In TikTok:
Region: PH
Saturday 21 February 2026 12:00:00 GMT
2416
18
0
16

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @alinginday1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#creatorsearchinsights  👉ይህ መልካም ምክር ጥበብን እንደዋዛ ለተመለከቷት እንዲሁም ጥበብ ለሸሸቻቸው የሰው ልጆች በሞላ ይሁን
#creatorsearchinsights 👉ይህ መልካም ምክር ጥበብን እንደዋዛ ለተመለከቷት እንዲሁም ጥበብ ለሸሸቻቸው የሰው ልጆች በሞላ ይሁን "ዓለማችን ዛሬ እጅ እግሯ በመከራ ቁስል የተመታችውና የፈረሰችው ጥበብ በሌላቸው ጥበበኞች ስለ ተሞላች ነው። ~ ግዛት የሚጸናው በጥበብ ነው ~ ሀብት የሚሰበሰበው በጥበብ ነው ~ ንግግር የሚጣፍጠው በጥበብ ነው ~ ድንግልና የሚጠበቀው በጥበብ ነው ~ ዓለምን ጥሎ መመነን የሚቻለው በጥበብ ነው ~ ፍርድ የሚጠነቀቀው በጥበብ ነው ~ ዕውቀት የሚመላው በጥበብ ነው ~ ደም ግባት የሚያምረው በጥበብ ነው ~ ክህነት የሚሠምረው በጥበብ ነው ~ ድርሰት የሚፈጸመው በጥበብ ነው ~ ወዳጅነት የሚጸናው በጥበብ ነው ~ መከራን መሻገር የሚቻለው በጥበብ ነው ~ እድሜም ጥበብ ያስፈልግዋል ~ ያለ ጥበብ ግርብትናም ቢኾን አይጸናም ~ ለማግኘት ብቻ ሳይሆን ለመስጠትም ጥበብ ያስፈልገዋል ~ በክርስቶስ ቀኝ ለመቆም የሚያበቃም ጥበብ ነው ~ 'ጥበበኞቹ ከሙሽራው ጋር ገቡ' ተብሎ ተጽፏልና ~ እንዲህ ከሆነ ምን ማለታችን ነው? ~ እንኳን ለመኖር መሞትም በጥበብ ነው ብለን መደምደም እንችላለን እናም ወዳጆቼ ሆይ አንድን መልካም ነገር ለመፈጸም በተነሳን ጊዜ መልካምነቱን ብቻ አይተን ለመፈጸም ከመቸኮል ይልቅ እንዴት እንደምንፈጽመው ጥበቡ አለን ወይ? ብለን መጠየቅ ተቀዳሚ ተግባራችን ይሆን ዘንድ እማልዳችኋለሁ። ያለወራቱ የመጣ ዝናም ከብትንም ሰውንም አዝመራንም እንደሚያጠፋ ያለ ጥበብ የሚደረግ እንኳን ክፉ ነገር ይቅርና መልካሙ ነገርም መልካምነቱ በእኩይነት ተለውጦ ያጠፋልና" ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ "መጽሐፈ ወግሪስ" ገጽ 9 ✅⏯ ጥበብ መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው ✅ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ✅አድራሻ አፋር ክልል ሰመራ ነው ✅ሐሳብ ካለወት በዚህ ይጠይቁ https://t.me/mergetala ✅ብዙ መፍትሔወች የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ https://t.me/healthbedani https://t.me/healthbedan

About