@ethiopian.electri: የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የድህረ ክፍያ ተጠቃሚ ደንበኞች የእጅ ስልካቸውን ተጠቅመው ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ንባባቸውን ከቤታቸው ሆነው የሚያስገቡበት የቴሌግራም ቻት ቦት (@eeuchatbot) የሙኩራ ትግበራ በተመረጠ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል ይፋ አደረገ፡፡ የሙከራ ትግበራው (Pilot test) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን #ቁጥር_4_አገልግሎት_መስጫ_ማዕከል መተግበር ጀምሯል፡፡ ወርሃዊ የኤሌክትሪክ የቆጣሪ ንባብዎን እንዴት ወደ ቴሌግራም ቻትቦት እንደሚያስገቡ ለመረዳት ቪዲዮን ይከታተሉ! #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት #Ethiopianelectricutility #የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት
Ethiopian Electric Utility
Region: ET
Saturday 21 February 2026 08:54:05 GMT
Music
Download
Comments
kafu :
ዝግነው ይላል
2026-08-19 05:19:22
0
hassan gonfa :
አይሰራም ምን እነድርግ
2026-03-25 13:12:26
1
Lati Tube :
አይሰራም በክሽ
2026-03-04 17:19:35
0
kibatu :
not working pls!
2026-04-28 17:49:32
0
🌟 :
wow technology
2026-02-24 16:19:38
0
saboona Arsii Roobee dida'aa :
2026-02-23 01:08:00
0
IGNA :
linkun lamin ataskemitim
2026-02-24 19:06:00
0
Luli🦋 :
Eyesera aydelem eko
2026-03-09 08:56:03
0
ደሀብ :
አንባቢ ሳይመጣ እንዳትሞሉ እኔ አስገብቼ ክፍያው ከስከዛሬው በ 15 እጥፍ ሁኖ ነው የመጣው
2026-04-08 18:52:37
0
@jamaal 2000 :
desyilaal
2026-02-26 21:24:39
0
kidi :
🙏
2026-02-26 05:58:53
0
Dave :
😂😂😂
2026-02-25 08:35:06
0
Azeb Dagne :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-04-05 07:40:48
0
user9609937611271 :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-02-21 16:01:22
0
eymannasir :
🥰
2026-02-24 23:30:37
0
Kebede :
🥰🥰🥰🥰
2026-05-04 07:49:27
0
To see more videos from user @ethiopian.electri, please go to the Tikwm
homepage.