@shilohvisa: ቀጠሮ ለማስያዝ በ 09-55-43-29-75 ወይም በቴሌግራም @shilohvisa ብላችሁ search ብታደርጉ ታገኙናላችሁ። በአካል ቢሯችን መምጣትም ይቻላል። አያት ሎምያድ ፊት ለፊት ጌት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ______________ አቃቂ ኢሚግሬሽን ትክክለኛውን አድራሻ አግኝተነዋል።  ከዚህ ቪድዮ በኋላ ማንንም ሳትጠይቁ ቦታው ድረስ መሄድ ትችላላችሁ።  በመጀመሪያ ቃሊቲ ትሄዳላችሁ።  ቃሊቲ የታክሲው መጨረሻ ጋር እንደደረሳችሁ ገላን ኮንዶሚኒየም ሚጭኑ ታክሲዎች አሉ።  ገላን ታክሲ መያዣ ምታገኙት እንቡጥ ዳቦ ፊት ለፊት ነው።  በመቀጠል ገላን ኮንዶሚኒየም ከታክሲ ትወርዱና ቁልቁለቱን ቀለል ያለ walk ታደርጋላችሁ።  ከዚያ ንግድ ባንክን አለፍ እንዳላችሁ ኢሚግሬሽን ቢሮ ታገኙታላችሁ ማለት ነው።  ሰልፉ እና ፀሐዩ ከበድ ስለሚል  1) ዣንጥላ  2) ውሃ እና  3) ደረቅ ምግቦችን እንድትይዙ እንመክራችኋለን።  ይህ መረጃ ከጠቀማችሁ ገፃችንን follow አድርጉት።  በቅርቡ ቀጠሮ ላላቸው ጓደኞቻችሁ ቪዲዮውን ብትልኩላቸው ይጠቅማቸዋል።  እስካሁን ቀጠሮ ያልያስያዛችሁ ደግሞ በቴሌግራም አድራሻችን ወይም በአካል ቢሮ በመምጣት ልታገኙን ትችላላችሁ።  መልካም ቀን! #akaki #ፓስፖርት #ethiopianpassport #ኢሚግሬሽን #አቃቂኢሚግሬሽን አቃቂ ኢሚግሬሽን የቱጋ ነው Akaki immigration address where is akaki immigration?

Shiloh Passport & Visa Service
Shiloh Passport & Visa Service
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 21 February 2026 09:03:43 GMT
216171
6863
159
1158

Music

Download

Comments

selame.etheyopia
Selame Etheyopia :
ምነው ትንሽ ቀደም ብለህ ነግረከኝ ቢሆን በፀሀይ ደርቄ ነው የግባውት 😂
2026-02-21 15:13:31
6
elro706
Jonathan🤩 :
letefa passport snt nw mikefelw
2026-02-21 19:42:33
0
linahailye
linahailye :
9:00 seat lemdres sint seat mehed alebin
2026-02-21 14:24:45
0
adbdhfhfh
user26373847r9 :
edsates
2026-03-01 11:57:38
0
kalekidan7575
kiyu🥀 :
በ 5 ቀን ሚደርሰው ስንት ነው ? የ 3 ወሩስ?ዋጋውን plsss
2026-02-25 08:06:32
0
mila_smith1
Miliyon addisu :
የለሚ ኩራ ኢሚግሬሽን ትክክለኛ አድራሻ
2026-02-21 19:48:26
1
www.sports.com5
Hali's Store :
ለማደስም እዛ ነው?
2026-02-22 21:17:47
0
teshome.dagne18
Ťêśĥōmē Đãğñē :
ገላን ባስ ስቴሽንጋ ነዉ ።
2026-02-23 10:04:47
0
lidyahaile77
Lididya :
ashara lemesitetis
2026-02-21 21:56:20
0
user.names010
Flavor :
ሳሪስ ማለት የት ነው ?
2026-02-23 14:38:12
0
user26745418218454
user26745418218454 :
እግዚያብሔር ይባርክክ
2026-03-13 15:40:52
1
wolela25
wolela :
በጣም አመሰግናለሁ
2026-02-22 12:54:19
1
daruabdela
Daru Abdela :
send location
2026-02-21 20:07:34
0
judimeseret
JUDI :
good information
2026-02-23 06:13:42
0
user7027830817576
ሜሉየማርየምልጅ :
በጣምአመሰግናሎወድሜ፡መርያምን፡ጫቆኝነበር🙏
2026-04-25 10:13:47
1
_lords_son_
_Lords_Son_ :
Just put location
2026-02-23 09:29:16
0
user97436953330736
user97436953330736 :
thank you
2026-03-07 15:09:39
1
hancho478
Nunsh Asrat 🏆🥇🥈🥉✝️✝️🇪🇹 :
እናመሰግናለን🥰🥰🥰
2026-05-07 15:06:19
1
napo..4747
GELAN W/G :
okay!! new one🥰
2026-02-21 20:58:36
0
u3uej4
lij Robal🔉👌? :
ለሚኩራ አሳየን??
2026-02-21 21:20:53
0
mihiretkifle12345
mehirt kefel :
ጎሽ ሰው ከሚጉላላ ከፈሉት🥺🥺
2026-02-23 19:33:10
2
user4526781466162
Bilen :
thank you
2026-03-24 22:29:12
1
abelbebo
Abelቤቦ :
ሰላም ህንፃ ወረድ ብሎ
2026-02-26 09:21:38
1
.7006545
70 እንደርታ :
እባክህ ስልክህ ላክልኝ
2026-02-22 18:31:34
1
knurya27
Z :
አቃቂ ሳይሆን 09 ወይም ገላን ኮንዶሚኒየም
2026-02-22 08:15:32
0
To see more videos from user @shilohvisa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About